HAHU CRYPTO


Channel's geo and language: Ethiopia, English


-Fast info about crypto
-Airdrop suggestions
-crypto Market news, All in one.
For any questions and ads contact- @Hahu_support

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


እንደጠበቃችሁት ነው ያገኛችሁት


ስንት ደረሳችሁ 💪

2.9k 0 25 128 43

መጨናነቅ አለ ምንም አታስቡ ይሰራል


ጀመረረረረረረረ

2.9k 0 14 47 27

30 ደቂቃ ይቀራል ዝግጁ 💪


Video is unavailable for watching
Show in Telegram

3.1k 0 22 12 123

City holder

LOADING_COMBO...100%

📋 Answers:

✔️ STOCK EXCHANGE
✔️ BANK
✔️ GOVERNMENT HOUSE

@hahucryptoet


👍ዛሬ ማታ 3 ሰአት ይጠናቀቃል

Cherry game ዛሬ ይጠናቀቃል የ 70k$ ዉድድር  ላይ ተሳተፉ

Invite ማግኘት የማትችሉ የተወሰነ ታስክ በመስራት 10$ መዉሰድ ትችላላቹ።

ላልጀመራችሁ 🛫  START


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#Nodepay

😄Register ለማድረግ Email ብቻ ነው የሚያስፈልጋቹ Register አድርጋቹ ከጨረሳቹ በኋላ እንደአዲስ  ተመለሱና LOGIN አድርጉ

⭐በስልክ የምትሰሩ Mises Browser ተጠቀሙ Desktop ከሆነ ማንኛውም  Browser መሆን  ይችላል በ appu register ለማድረግ ሪፈራል code ይጠይቃል

so copy this ➡️ mcaDImVLxfy8EJd

✅NodePay Extension አውርዱና አገናኙት Connected ካላቹ ጨርሳቿል እንዲሁም Eligable ለመሆን  በተቻለ መጠን  100 ሰአት ኮኔክት መሆን አለበት 

⭐️በተጨማሪም  ኔትወርካቹ ፈጣን ከሆነ  የምትሰበስቡትም POINT ከፍ ያለ ይሆናል

⚠️Mumtiple account  እና VPN ባትጠቀሙ መልካም ነው ከሆነም ደግሞ multiple account  በተለያየ Device ስሩት  season 0 ላይ በጣም ብዙ ተጠቃሚዎች ታግደዋል


Register here in browser https://app.nodepay.ai/register?ref=cL0ihIW1wP5LVPz

🎥Video size ከበዛባቹ ➡️YouTube

✅️@HahuCryptoEt


💫eSIMhub

ያልገባቹ ካለ commente አስቀምጡ የጌሙን አጨዋወት በቪድዮ የምንለቅላቹ ይህናል ።


📣እሺ አብዛኞቻችሁ ስልክ ነው ምትጠቀሙት ስለዚህ በስልክ ቀለል አድርጋችሁ እንድጸሩ የሚረዳችሁ አንድ Browser አለ "Mises" ይባላል ከስር link አለ እሱን ተጠቅማችሁ ከplay store አውርዱት።

💎ከዛ በመቀጠል ከላይ በምስሉ ላይ በምታዩት መልኩ Browserን Default አድርጉት።
Pc ተጠቃሚዎች ደግሞ ማንኛውንም browser መጠቀም ትችላላችሁ chrome ቢሆን ግን ይመረጣል።

🕹APP LINK :- https://play.google.com/store/apps/details?id=site.mises.browser

✅️@HahuCryptoEt


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
💫eSIMhub

Not coin አዲስ ያስተዋወቀው eardrop ነው ።

በጫወታውም ማድረግ የሚጠበቅባቹ በየ 8 ሰአቱ ሜጋባይት ማሳደግ ።

ታስኮቹን መስራት እና ሰወችን መጋበዝ ሲሆን ።

እራሱን የቻለ PTS መሰብሰብያ ጌም ያለው ሲሆን

በጫወታው ውስጥ ብዙ ጊዜን በማሳለፍ PTS ያስገኛል

ጀምሩት ፦ START

@HahuCryptoEt


City holder

New Object : Colorful houses

ያልጀመራቹ ጀምሩት :- START

@Hahucryptoet




HRUM 🚩

Quote Of The Day

Answer⬇️ Albert Einstein

✅️@Hahucryptoet


🪙 Memefi Daily Combo
     
✅️October - 18 - 2024
     
✅️Reward : 1.5M Coin
      ✅️Code:   1-3-3-2-4
     
✅️@HahuCryptoEt


🪙 Major Durov Puzzel

     
✅️October - 18- 2024
     
✅️Reward : 5000 Coin
     
✅️ @HahuCryptoEt


Good Morning 😊


ስንት ቶክን የሚሰጥ ይመስላችኋል
Poll
  •   ከ 10 እስከ 50
  •   ከ 50 እስከ 100
  •   ከ100 እስከ 200
  •   ከዛ በታች
  •   ከዛ በላይ
  •   ምንም አይሰጥም
610 votes


X EMPIER 🚩

ነገ OCTOBER 18:00 UTC  ከምሽቱ ሶስት ሰአት ላይ claiming process እንደማጀምሩ አሳውቀዋል ።

ከዚ በመቀጠል TOKEN LISTED የሚደረገው ከላይ በጠቀስንላችሁ EXCHANGE ላይ OCTOBER 24 12:00 UTC ማለትም በእኛ ከቀኑ 9 ሰአት ላይ ይጀመራል

@HAHUCRYPTOET

20 last posts shown.