የሪፈራል ተማሪዎች ጀመዓ في جامعة الهواسا


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ ቻናል የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ሲሆን ፣ አጫጭር ፅሁፎች ፣ ደዓዋዎች እንዲሁም ደርሶች የሚለቀቁበት ፣ ቁርኣን እና ሀድስ በሰለፎች ግንዛቤ የሚተላለፉበት ነው ፣ ስለጀማዓው ቂርኣት እንድሁም ፕሮግራም ለማወቅ #join ይበሉ።
√ ለአስተያየተዎ በዚህ @Aburifq ይላኩልን

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

ለሁላችንም የምትሆን ማስታዎሻ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀


እንደሚታወቀው የሀዋሳ ሪፈራል ሰርክል ተማሪዎች መስጅድን ለመታደግ ብዙ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል!

አሁንም የቀረንን የገንዘብ መጠን ለመጨረስ የተሰጠን የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት......
ሁላችንንም አሳታፊ በሆነ መልኩ በአላህ ፈቃድ የፊታችን ጁሙዓ ጥቅምት 12/02/2014 ዓ.ል ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ #የኦን_ላይን የኒያ ዘመቻ ተዘጋጅቷል!!

ውድ ወንድምና እህቶች!! ሁላችንም ይህን የአላህን ቤት አላህ ከሰጠን ሲሳይ ላይ በቻልነው መጠን በማውጣት እንታደገው።

ለዛም በተዘጋጀው #የonline ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ከአሁኑ እንዘጋጅ። ሌሎች ዘመድ ወዳጆቻችን በዚህ ዘመቻ እንዲሳተፋ አሁኑኑ መልዕክቱን እናጋራቸው!!
በአላህ ፈቃድ በቀጠሮው ለመገኘት እንሞክር!!
ኸይር ስራ በቃ አይባልምና ከአሁን በፊት የተሳተፋችሁ አሁንም በመሳተፍና ሌሎችንም በማመላከት በቀጠሮው ይገኙ!!
መልዕክቱን በሚገባ ያስተላልፋ!!

Share 👇👇

@refferaltemariwochmesjid


የአላህን ቤት በተባበረ ክንድ እንግዛ

አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላህ ወበረካቱህ


እኛ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ ተማሪዎች ከአስራ ምናምን አመት በላይ የምንጠቀምበት መስጂድ የግለሰብ ይዞታ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የቤቱ ባለቤት በአሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ሊሸጡት እንዴሆነ ባቀረቡልን መሰረት ገባየ ላይ ካለው ዋጋ በመቀነስ እኛው አስቀርተን እንድንጠቀምበት ሁለት ሚሊዬን ብር(2,000,000) ብለውን ለመግዛት ተስማምተን የመጀመሪያ ውል ለመፈፀም ሶስት መቶ ሽህ ( 300,000) በመክፈል የግዥ ውል ፈፅመናል ። የተቀረውን አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዬን ብር (1,700,000) ከሶስት እስከ ስድስት ወር እንዲያልቅ በሚል በዚህም ውል ላይ ተቀምጧል። እናም ይህንን ለማሳካት የኔ ፣የአንተ እና የአንቺ የሁላችንም እርብርብ ያስፈልጋል።
ይህን ብዙ ልጆችን ማፍራት የቻለ በማፍራት ላይ ያለ መስጂዲ ከማጣታችን በፊት ሁላችንም ርብርብ በማድረግ በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ እውን እናዲርግ በማለት በአላህ ስም እገዛችሁን እንጠይቃለን። ሁሉም የአላህን ቤት ለመገንባት ትንሽ ትልቅ ሳንል ትግል ሊያደርግ ይገባል ።

መስጂድ በመግዛት የማይቋረጠውን ምንዳ ይሸምቱ።

"من بنى مسجدا لله بنى الله له بيتا في الجنة " صحيح البخاري

ሁሉም ሰው ለኸይራ ስራ ሊሽቀዳደም ይገባል።


የባንክ አካውንት

የአካውንቱ ስም:–
ሀዋሳ ሪፈራል ተማሪዎች መስጂድ
Hawassa Referral Temariwoch Mesjid

ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ;
Commercial Bank of Ethiopia - 1000412678854

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ;
Cooperative Bank of Oromia - 1006700037551

አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ
Awash Bank - 01425493086500


የበለጠ መረጃ ለሚፈልግ

ኡስታዝ ኑርአዲስ አህመድ: 0911084733

ዶ/ር ኸድር ሙሀመድ: 0922651918

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

Http://t.me/refferaltemariwochmesjid






🌹🌹🌹🌹
ደርስ አስር


ደርስ ዘጠኝ
🌹🌹🌹🌹
ከ76 ወደ 27 MB የተቀነሠ ከዚህ በታች አይወርድም






Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
🌹ውድ ተከታታዮች፡ ቅደም ተከተሉ በፊደል የተፃፈው ሲሆን ከወረደ በሗላ ይስተካከልላችሗል፡
ስለተከፋፈለ ብዙ ና 30 ደቂቃ የቀረቡ ናቸው
ከአሁን በሗላ የሚለቀቁት በአነስተኛ MB ስለሆነ ይከታተሉ👇




ደርስ አራት👆
🌹🌹🌹🌹


ደርስ ሶስት👆
🌹🌹🌹🌹


ደርስ ሁለት👆
🌹🌹🌹🌹


ደርስ አንድ👆
🌹🌹🌹🌹


ዛሬ 3 ሰዓት የሚጀምረዉ ኮርስ pdf




Forward from: HUMJ🌹 የማስታወቂያቦርድ
ታላቅ ዳዕዋ ና ኮርስ

🌹ውድ የሀዋሳ ዩኒሰርሲቲይ ተማሪወች ሁሉንም branch ጨምሮ፡
እና
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪወች

👉እነሆ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያለው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪወች ጀመዓ ከነገ #ቅዳሜ ጀምሮ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም አዘጋጅቶላችሗል። ይህ ፕሮግራም እዳያመልጣቹ።
ተጋባዥ እንግዶች

1, ኡስታዝ አብዱ ረህማን ሰዒድ(አቡ ሂዛም) ሀዋሳ ላይ ትልቅ ውለታ ያለው

2, ሌሎችም ተወዳጅና ተናፋቂ ኡስታዞች አላህ ከፈቀደ ተጋብዘውበታል።

🌹እሁድ ጠቅላላ ዳዕዋ ፕሮግራም ሲሆን በሌሎች ቀናቶች የኮርስ ፕሮግራም ይሆናሉ።





ማሳሰቢ:–
ኮርስ ኪታብ እድዘጋጅላቹ የምትፈልጉ ቁጥራቹን ለማወቅ ስም ብቻ በዚህ ተመዝገቡ👇

ለወንድ👉 @Ks5088s_bot
ለሴቶች👉 @Nyenyunyinya_bot


የሙሀደራ ፕሮግራም በሪፈራል‼


አዎ የዳዓዋ እንቅስቃሴ እጥረት ባለበት በዚህ ስኣት የዳኣዋ እድል ማግኘት ትልቅ ነገር ነው ስለዚህም

ዛሬ ጁመዓ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በሪፈራል ሰርክል ተማሪዎች መስጂድ ዳዓዋ ፕሮግራም ተይዟል ። ስለዚህም ይምጡ ተጠቃሚ ይሁኑ ; አዘጋጅተናል ከናንተ የሚጠበቀው መምጣት ብቻ ነው።

ይምጡ ተጠቂሚ ይሆናሉ።።።።

@Hawassareferalstudentjemea


تنبيه لكل من يدرس علم النحو... قول الإمام السيوطي عن ابن آجروم: لأنه عبر بالخفض وهوعبارتهم، أي: عبارة الكوفيين. وقول أبي النجا في حاشيته على شرح خالد الأزهري (ص ١٥): قوله بالخفض، عبارة كوفية، والجر عبارة بصرية. وقول الأهدل في الكواكب الدرية ٣١/١: وبالخفض، ويعبر البصريون عنه بالجر . وقول ابن عثيمين: الخفض هو الجر، لكن الكوفيين يعبرون عن الجر بالخفض، والبصريون يعبرون عن الخفض بالجر ، وإلا فالمعنى واحد، لكن هذا اصطلاح لهم. الكوفي يقول: خفض، والبصري يقول:جر » فيه اعتراض بأن عبارة النحويين جميعهم الجر، ولم يعبر بالخفض إلا الزجاج والجزولي، وتبعهما ابن آجروم كما في « حاشية ابن حمدون على المكودي» ٣٦/١ الدراري الأورومية " ص ٢٢ "


《قصة رائعة فيها عبر》

↙روى اﻹمام أحمد وغيره عَنْ سَلَمَةَ بْنِ صَخْرٍ اﻷَنْصَارِيِّ، قَالَ:

كُنْتُ رَجُلًا قَدْ أُوتِيتُ مِنْ جِمَاعِ النِّسَاءِ مَا لَمْ
يُؤْتَ غَيْرِي، فَلَمَّا دَخَلَ رَمَضَانُ تَظَاهَرْتُ مِنْ
امْرَأَتِي حَتَّى يَنْسَلِخَ رَمَضَانُ فَرَقًا (أي خوفا) مِنْ أَنْ أُصِيبَ مِنْهَا فِي لَيْلَتِي فَأَتَتَابَعَ فِي ذَلِكَ إِلَى أَنْ يُدْرِكَنِي النَّهَارُ وَأَنَا لَا أَقْدِرُ أَنْ أَنْزِعَ، فَبَيْنَمَا هِيَ تَخْدُمُنِي ذَاتَ لَيْلَةٍ إِذْ تَكَشَّفَ لِي مِنْهَا شَيْءٌ فَوَثَبْتُ عَلَيْهَا، فَلَمَّا أَصْبَحْتُ غَدَوْتُ عَلَى قَوْمِي فَأَخْبَرْتُهُمْ خَبَرِي.
فَقُلْتُ : انْطَلِقُوا مَعِي إِلَى رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأُخْبِرَهُ بِأَمْرِي، (ﻻ يقوى على مواجهة النبي ﷺ وحده).

فَقَالُوا : لَا وَاللَّهِ لَا نَفْعَلُ، نَتَخَوَّفُ أَنْ يَنْزِلَ فِينَا قُرْآنٌ أَوْ يَقُولَ فِينَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَقَالَةً يَبْقَى عَلَيْنَا عَارُهَا، وَلَكِنْ اذْهَبْ أَنْتَ فَاصْنَعْ مَا بَدَا لَكَ.
قَالَ : فَخَرَجْتُ فَأَتَيْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَأَخْبَرْتُهُ خَبَرِي،
*فَقَالَ : ‏« أَنْتَ بِذَاكَ؟»
(يعني أنت الملم بذاك والمرتكب له).
*قُلْتُ : أَنَا بِذَاكَ .
*قَالَ : ‏« أَنْتَ بِذَاكَ؟ ‏»
قُلْتُ : أَنَا بِذَاكَ .
قَالَ : ‏« أَنْتَ بِذَاكَ؟»
قُلْتُ : أَنَا بِذَاكَ، وَهَا أَنَا ذَا فَأَمْضِ فِيَّ حُكْمَ اللَّهِ فَإِنِّي صَابِرٌ لِذَلِكَ.
*قَالَ : ‏« أَعْتِقْ رَقَبَةً ‏» .
قَالَ : فَضَرَبْتُ صَفْحَةَ عُنُقِي بِيَدِي، فَقُلْتُ : لَا وَالَّذِي بَعَثَكَ بِالحَقِّ مَا أَصْبَحْتُ أَمْلِكُ غَيْرَهَا. (يعني رقبت نفسه)
*قَالَ : ‏« فَصُمْ شَهْرَيْنِ».
*قُلْتُ : يَا رَسُولَ اللَّهِ وَهَلْ أَصَابَنِي مَا أَصَابَنِي إِلَّا فِي
الصِّيَامِ.

*قَالَ : ‏« فَأَطْعِمْ سِتِّينَ مِسْكِينًا‏».
*قُلْتُ : وَالَّذِي بَعَثَكَ بِالحَقِّ لَقَدْ بِتْنَا لَيْلَتَنَا هَذِهِ وَحْشَى، مَا لَنَا عَشَاءٌ. (أي جائعين بﻻ طعام)
*قَالَ : ‏« اذْهَبْ إِلَى صَاحِبِ صَدَقَةِ بَنِي زُرَيْقٍ، فَقُلْ لَهُ فَلْيَدْفَعْهَا إِلَيْكَ فَأَطْعِمْ عَنْكَ مِنْهَا وَسْقًا سِتِّينَ مِسْكِينًا، ثُمَّ اسْتَعِنْ بِسَائِرِهِ عَلَيْكَ وَعَلَى عِيَالِكَ».
*قَالَ : فَرَجَعْتُ إِلَى قَوْمِي،

فَقُلْتُ : وَجَدْتُ عِنْدَكُمُ الضِّيقَ وَسُوءَ الرَّأْيِ، وَوَجَدْتُ عِنْدَ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ السَّعَةَ وَالبَرَكَةَ، أَمَرَ لِي بِصَدَقَتِكُمْ فَادْفَعُوهَا إِلَيَّ فَدَفَعُوهَا إِلَيَّ"
( فالنبي ﷺ يتلطف هذا التلطف مع هذا الرجل الذي ارتكب "رضي الله عنه" هذا الخطأ الجسيم، ولكن هو ﻻ يستخف بحدود الله وﻻ يأتي بذلك عنادا واستكبارا وإنما جاء تائبا مقبلا بوجهه إلى الله تبارك وتعالى.
فدله النبي ﷺ بﻻ ضرب وﻻ شتم وﻻ زجر وﻻ نهر وﻻ قهر، دله بالرأفة وبالرحمة وبالرفق واللين والشفقة، دله على ما فيه الخير ﷺ).
الحديث صححه اﻷلباني في صحيح، ابن ماجة ‏(2062)
ما بين اﻷقواس من تعليقات فضيلة الشيخ رسﻻن حفظه الله (الدرس العاشر من سلسلة "من فقه الدعوة").

.
.
.

20 last posts shown.

145

subscribers
Channel statistics