Forward from: AYA Media || አያ ሚዲያ
የሚጠላህ ዘሩ የተቆረጠ ነው!
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ ፦
"ነብዩ ﷺ በጊዜው ለነበሩት (ሁለቱ ኃያላን መንግስታት) መሪዎች ለሆኑት ለኪስራ እና ቀይሰር ደብዳቤ ጽፈው ነበር።
እንደሚታወቀው ሁለቱም ኢስላምን አልተቀበሉም ነገር ግን ቀይሰር ለነብዩ ﷺ ደብዳቤ እና ለመልእክተኛቸው ክብርን በማሳየቱ በስልጣኑ ላይ ለመደላደል በቅቷል እስከ ዛሬም ድረስ (ኢብኑ ተይሚያህ እስከነበሩበት ጊዜ ) ንግስናው ለልጅ ልጆቹ ሲተላለፍ ቆይቷል።
ኪስራ ግን የነብዩን ﷺ ደብዳቤ በመቀዳደዱ እና በርሳቸውም ላይ በማላገጡ ምክንያት አሏህ በአጭሩ ቀጨው ፤ ንግስናውንም ብጥስጥስ አደረገው ፤ ይህም አሏህ ስለ ነብዩ ﷺ ጠላቶች ፍጻሜ የተናገረውን የሚያረጋግጥ ነው ።
{إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الأَبْتَرُ} الكوثر 3
"ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው" (አል ከውሠር 3)
"ነብዩን ﷺ የጠላ እና የተፃረረ ሁሉ አሏህ ስሩን ይቆርጠዋል ደብዛውንም ያጠፋዋል።"
【አስሳሪሙል መስሉል】
🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩
✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…
👥 Join ↘ Me
🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!
📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir
🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q