እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደርሳችሁ🙏
#እንሆ_ዛሬ_በዳዊት_ከተማ_መድኀን
ተወልዶላቸኃል፥ሉቃስ•2•ቁ•11💓
ስብአ ሰገል #ወርቅ_እጣን_ከረቤ
የመገበራቸው ምስጢር የጌታችን ልደት በኮኮብ ተረድተው ስብአ ስገል የጥበብ ስዎች ማንቱ ሲማር፣ሜልኩ፣በዲዳስፋ የተባሉ የፋርስ ነገሥታት ወርቅ ዕጣን ከረቤ አምጥተው የመገበራቸው #አምሐ_አድርገው የመስጠታቸው ምስጢር እንደምንድነው ቢሉ
♦️ወርቅ ወርቅ መገበራቸው ይኸን የምንገብርላቸው ነገሥታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኅላፍያን ናቸው አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ፣ኃላም የማታልፍነህ ነህ ሲሉ አንድም ወርቅ ጹሩይነው ጽሩዩ ባሕርይ ነህ ሲሉ እንዲሁም በአንተ ያመኑ ምዕመናንም ጽሩያነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉነው አንድም ወርቅ የሃይማኖት ምሳሌ ነው።
♦ዕጣን ዕጣን መገበራቸው ይህንን የምናጥናቸው ጣፆታት ቀድሞም ፍጡራን ኋላም ኃላፈያን ናቸው አንተ ግን ቀድሞም ያልተፈጠርህ ኋላም የማታልፍነህ ሲሉ እንዲሁም ደግሞ በአንተም የሚያምኑ ምዕመናንን ምዑዛነ ምግባር ወሃይማኖት ናቸው ሲሉ አንድም ዕጣን የተስፍ ምሳሌ ነው ዕጣን ከሩቅ እንዲሽት ተስፍ ያልያዙትን እንደያዙት ያላዬትን እንዳዬት ታደርጋለችና።
♦ከረቤ ከረቤ መገበራቸው ምንም ቀድሞ ያልተፈጠርህ በኃላም የማታልፍ ብትሆንም በስውነት መራራ ሞትን ትቀበላለህ ሲሉ አንድም ከረቤ የተስበረውን ይጠግናል ፤የተለየውን አንድ ያደርጋል አንተም ከማኅበረ መላአክት የተለየ አዳምን አንድ ታደርገዋለህ ጽንዓ ነብስ ስጥተህ ታጸናዋለህ ሲሉ።አንድም በዕለተ አርብ ያቀምሱታልና ከረቤ አመጡለት ከረቤ የምእመናን ምሳሌ ነው።በፍቅር አንድ ይሆናሉና ከረቤ የፍቅር ምሳሌ ነው ከረቤ አንድ እንዲያደርግ እንዲያደር ፍቅርም አንድ ታደርጋለችና/በአጠቃላይ ስብአ ስገል ወርቅ ዕጣን ከረቤ የገበሩለት ሃይማኖት ፍቅር ተስፍ ገንዘቦችህ ናቸው ሲሉነውበሌላ በኩል ወርቅ ለመንግስቱ ዕጣን ለመለኮቱ ከረቤ ለሞቱ ምሳሌ ናቸው።
#መልካም_ባዓል_ይሁንላችሁ😘🙏