የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ከክልልሎች እና ከከተማ አስተዳደሩ ትብብር ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ምርጫ ዛሬ በሰጠዉ ጋቤጣዊ መግለጫ ላይ እንዳስታወቀዉ የድምፅ ዉጤትን ከምርጫ ክልሎች ወደ አዲስ አበባ እንዲመጣለት ከላይ በተጠቀሰዉ ደብዳቤ አማካኝነት አሳዉቋል።
ደብዳቤዉም ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ ለአማራ ክልል ፣ ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ ለኦሮሚያ ክልል ለደቡብ ክልል ፣ ለሲዳማ ክልል ፣ ለአፋር ክልል ፣ ለጋምቤላ ክልል ፣ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተመሳሳይ የአፃፃፍ ስልት ተልኮላችኃል።
የአጀባዉን እና የፀጥታ ኃይሎች ለሾፌሮች ምርጫ ቦርድ አበል እንደሚከፍልም አሳዉቋል።
@ethiojournalmultimedia1