ምን አለ የልባችንን ፍላጎት ሳንናገር ቢረዱን።
ዝምታችን....
ምንፈልገውን መናገር የሚከብደን ብንናገር ንግግራችን የማያምር
አውርተን መግባባት መቀራረብ ለማንችል፣ ብቸኝነት ለወረሰን!
ምን አለ የልባችንን ፍላጎት ሳንናገር ቢረዱን!
ከጎናችን አንድ ሰው ቢኖር....
〰️
ዝምታችን....
ምንፈልገውን መናገር የሚከብደን ብንናገር ንግግራችን የማያምር
አውርተን መግባባት መቀራረብ ለማንችል፣ ብቸኝነት ለወረሰን!
ምን አለ የልባችንን ፍላጎት ሳንናገር ቢረዱን!
ከጎናችን አንድ ሰው ቢኖር....
〰️