Posts filter


ፋይዳን ለፖስፖርት

ከሰኔ 1 ፣ 2017 ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያን ለፓስፖርት አገልግሎት ከሚስፈልጉ ዋና ሰነዶች ውስጥ በማካተት አገልግሎት ለመስጠት ያስችል ዘንድ ከኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ጋር በትብብር ለመስራት ከስምምነት ተደርሷል።

በመሆኑም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የፓስፖርት አገልግሎት ጥያቄ አቅርበው በመጠባበቅ ላይ ያሉ ግለሰቦች ፓስፖርት ለመውሰድ ሲመጡ የፋይዳ ልዩ ቁጥራቸውን በመያዝ ፣ QR ኮዱን በወረቀት አትመው ፣ ዲጂታል ኮፒውን በ "Fayda ID” application በኩል ይዘው ወይም ትክክለኛውን QR የያዘ ሌላ አማራጭ ተጠቅመው ይዘው በመምጣት ብቻ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፡፡

አገልግሎቶች ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በመተሳሰራቸው አንድ ወጥ ደረጃ ያለው እና የተናበበ መረጃ በብሔራዊ ደረጃ እንዲኖረን በማድረግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።

https://t.me/ICS_Addisababa


የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-

1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ
2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን)
4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ።

 ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው በኦንላይን በመመዝገብ  3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ ባመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡

ፎቶ እንዲሰጡ ወይም ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሟሉ በ7876  በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረሰዎት የፖሊስ ማስረጃ  እና የቀጠሮ  ወረቀት በመያዝ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል ቀርበው ፎቶ የሚሰጡ ሲሆን በውክልና የማናስተናግድ  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡

መደመበኛ ፓስፖርት አገልግሎት ከፍለጉ
ይህን ይጫኑ
👉 ለማዘዝ


አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን  ስለሆነ በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።


Forward from: የታተመ ፓስፖርት ስም ዝርዝር
Pretoria, Embassy Of Ethiopia.pdf
2.0Mb
ፓስፖርት የመጣላችሁ አመልካቾች
(April 23/2025)
================
ስማችሁ ከዚህ በላይ በዝርዝር የተጠቀሰው ዜጎቻችን ፓስፓርታችሁ ተዘጋጅቶ የመጣላችሁ ስለሆነ በሚሲዮኑ የሥራ ቀንና ሰዓት የቀድሞ ፓስፖርት/የክፍያ ደረሰኝ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ መረከብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

👉@pasportlist
👉@pasportlist




የኢትዮጵያ ኢሚግሬሺንና ዜግነት አገልግሎት የቅጥር ማስታወቂያ አዉጥቶ ስፈትን መቆየቱ ይታወቃል በዚዉ በዚህ የመጀመሪያ ዙር ቅጥረኞች ስም ዝርዝር ተለቋል :: ስም ዝርዝር የምለውን ነክተዉ ይመለከቱ ::


በቅርቡ የወጣዉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ማስታወቂያ መመዝገብ የምትፈልጉ ሊንኩን ስለ አስቀመጥን "Register" የሚለውን ይጫኑ ::


ETHIOPIAN AIRLINES 🛫🛫
New Vacancy announcement

👉TRAINEE A/C MAINTENANCE TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

👉TRAINEE A/C STRUCTURE (ET-SPONSORED)

👉TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE (ET-SPONSORED)

👉TRAINEE A/C AIRFRAME TECHNICIAN (ET-SPONSORED)

👉TRAINEE A/C AVIONICS (ET-SPONSORED)

👉 AIRCRAFT MECHANIC (ET-SPONSORED)

💥Registration Date:APRIL 28, 2025 – MAY 02, 2025💥

See More 👇
https://t.me/UrjiiJobsVacancy


የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እንዲሆንላችሁ ምኞቱን ይገልፃል ::


ሚያዚያ 11 ታትሞ የመጣ ፓስፖርት ስም ዝርዝር


የመጀመሪያ ዙር ጥሪ

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም የተሠጠውን ፈተና ወስዳችሁ የቃለመጠይቅ ፈተና የተፈተናችሁ አመልካቾች በአገልግሎት ተቋሙ የውድድር መስፈርት መሠረት ለስራ ቅጥር ያለፋችሁ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁን የለቀቅን ሲሆን ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ እየገለጽን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጡ አመልካቾችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ:-
ይህ የመጀመሪያ ዙር ጥሪ ሲሆን ስማችሁ በዝርዝሩ ላይ የሌለ አመልካቾች በቅርብ ቀን የምንገልጽ መሆኑን እናሳውቃለን::
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።




🚨 ጥንቃቄ
ብዙ ቦታ አስቸኳይ ፓስፖርት አለመስራት ጋር ተያይዞ ብዙ ሰዎች ብራቸዉን እየከሰሩ እና በዉስጥ በላኩልኝ የአስሞሉት ቀጠሮ ስይተት ሁኖ አግቼዋለዉ :: ማንኛዉም ፓስፖርት ቀጠሮ ስታዝዙ እናዝህን ያድርጉ ::
👉ከቻሉ የምዝገባ ብቻ በመክፈል የፓስፖርት ክፍያን በእርሶ ሞባይል ባንክንግ ይከፈሉ ::
👉 "Payement completed" የምል መኖሩን ያረጋግጡ
👉 ያዛዙት ፓስፖርት ቀጠሮ አይነት መሆኑን ያረጋግጡ
👉እርሶ ያዘዙት ቅርንጫፍ እና የአገልግሎት ቀኑ መኖሩን ያረጋግጡ
👉 ከስር ባር ኮድ መኖሩን ያረጋግጡ

💥እዚህ ግሩፕ @OnlinePassportApplication ላይ የእኛ ቤተሰብ ይሁኑ ግዋደኞቻችዉንም Add ያድርጉ


ፓስፖርት ሞልታችዉ 3 ወር እና ከዛ በላይ ሁኖ ያልመጣላችዉ ብቻ በዚህ አዋሩን ::

👉 @ethipasport











20 last posts shown.