Forward from: ሙሀመድ አል―ወልቂጢይ
👌 ተአሱብ (ወገንተኝነት) የጥመት አባት እና እናት ነው። ለጎጥህ፣ ለሰፈርህ፣ ለቋንቋህ፣ ለኡስታዝህ፣ ለሸይኽህ፣ ስትወግን ታውረህ ገደል ትገባለህ።
መወገን ለሀቅ ብቻ ይሁን! ለቁርአን፣ ለሀዲስ፣ ለሰለፎች መንገድ፣ ለዲነል ኢስላም ይሁን።
መወገን ለሀቅ ብቻ ይሁን! ለቁርአን፣ ለሀዲስ፣ ለሰለፎች መንገድ፣ ለዲነል ኢስላም ይሁን።