Forward from: Muhammed Mekonn
አይ ኢልያስ አህመድ!!!
➬➬➬➬➬➬
🏝 ከሰሞኑ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን የነሲሃ ቲቪ እና የአፍሪካ ቲቪ ዱዓቶች ❴በሙመይዓዎች እና በኢኽዋኖች❵ መካከል ምንም ልዩነት የለም። ስለዚህ በአንድ ላይ መገኘት አለባቸው እያለ ተናገረ!
🎙 ➘➴➘➴➘
https://t.me/AbuImranAselefy/9437
♻️ ንግግሩ መሬት ጠብ ማለት የለበትም ብሎ የሙመይዓዎቹ ተወካይ የሆነው ኢልያስ አህመድ ይሄው ቃሉን ሞላለት! አቤት መከባበር ¡ አቤት ውደታ¡ አቤት ቃል አጠባበቅ¡
👉 ሰዎቹ በደንብ ለይቶላቸዋል ገና ከዚህም የባሱ ጉዶችን እንፈፅማለን የሚሉ ይመስላል። ጉድኮ ነው! ኧረ ከጉድም በላይ!
🔎 አምና ከነካሚል ሸምሱ ከነአህመዲን ጀበል ከነሙሐመድ ሀይሚድን ጋር ሲገናኝ ኧረ ለግል ጉዳይ ነው። ኧረ ለለቅሶ ነው ኧረ.... እያላችሁ ኡዝር ስትደረድሩ የነበራችሁ ሙሪዶች ሆይ! አሁንስ ታለቅሱ ወይስ? መቼስ ለለቅሶ ሄዶ ነው አትሉም ኣ¡
➲ አንዳንድ ታማኝ ሙሪዶችማ «ለመስለሃ እንጂ...» አይይ ሚስኪን! እስከመቼ በዚህ መልኩ ራሳችሁን ትሸውዳላችሁ ኣ!? ዲንን እና ኢልያስን ለዩንጂ ሰዎች!
✅ አጥፊዎች በጥፋት እክከዘወተሩ ድረስ እኛም በማጋለጥ እንዘወትራለን። ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፤ እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር! አለቀ!
👌 ➴➘➴