አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram:https://t.me/Icsofficialservice