በዜግነት ኤማራቲ በትውልድ ሩሲያዊ የሆነው Khamzat Chimaev እና ሩሲያዊው ikram aliskerov ወሳኝ የተባለ የቦክስ ( mixed martial Art ) ግጥሚያ ባደረጉበት ወቅት ነው ።
በዚህ ጨዋታ ካማዛት ተቀናቃኙ የሆነውን ኢክራምን ደጋግሞ በመምታትና በመዘረር ካሸነፈ በኋላ ፡ ሁልጊዜ እንደሚያደርገው ፡ ለእናቱ ደወለ ።
...
ሁለቱ ተፋላሚዎች ያደረጉትን ግጥሚያ በቴሌቪዥን ሲመለከቱ የቆዩት የካማዛት እናት አሸንፎ የደወለላቸውን የልጃቸው ድምፅ ሲሰሙ እያለቀሱ ያናግሩት ጀመር ።
....
ምን ሆነሽ ነው የምታለቅሽው አሸንፌያለሁኮ
" አዎ ማሸነፍህንማ አይቻለሁ "
እና ለምን ታለቅሻለሽ ?
" እንደዛ አድርገህ ስትመታው ሳይ እናቱን አሰብኳት ፡ እሱምኮ እናት አለው ። አንተ ልጁን በመታህበት ሁኔታ ፡ አንተን ሲመቱብኝ ባይ ምን አይነት ስሜት እንደሚሰማኝ አሰብከው ? እኔ ግን ብትችል ይህን ስፖርት ብትተው ነበር ደስ የሚለኝ "
.....
ካማዛት ይህን የእናቱን ንግግር ሲሰማ ፡ ያረጋጋቸው ጀመር ፡ ምንም እኮ አልሆነም እናቴ ፡ ከሪንጉ በእግሩ እየተራመደ ነው የሄደው ያሰብሽው ያህል አልተጎዳም ።
የካማዛት እናት ይህን እንደሰሙ
እኔ አላምንህም ፡ በርግጥ እንደምትለው ደህና ሆኗል ? እያሉ ደጋግመው ጠየቁት ።
....
ለኚህ ደግ እናት ፡ ከልጃቸው ማሸነፍ ይልቅ ፡ የኔ ልጅ ቢሆንስ የሚለውን አስበው የተጋጣሚው ጉዳት ነበር ያሳሰባቸው ።
....
ሰው ስትሆን !👌
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group