#ነቢዩ_የተቀበሩበትን_ስፍራ_ውዱዕ_ለሌለዉ ካፊር አሳልፌ አልሰጥም
✍ አሚር ሰይድ
መዲና ከተማን ለጠላት ላለማስረከብ አንበጣዎችን ለ 90 ቀናት እየበሉ የጠበቁ የኢስላም ወታደሮች "
ይህ ታሪክ የማይረሳው ቃል "የበረሀው ነበር" በሚል ስያሜ የሚታወቀው የፈኽረዲን ባሻ ንግግር ነው፡፡
የዑስማኒያ (ኦቶማን) ኢምፓየር በእንግሊዝ ጦር ተሸንፎ ከሻም እና ከሂጃዝ ጓዛቸውን ሸክፈው ሲወጡ ፈኽረዲን ባሻና ሰራዊቱ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ከተማ ለቀው ላለመውጣት ወሰኑ። ነቢዩ የተቀበሩበትን ስፍራ ውዱዕ ለሌለዉ ካፊር አሳልፌ አልሰጥም በማለት ወታደሮቹን ይዞ መዲና ከተማ ውስጥ ከተመ፡፡ የእንግሊዝ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጄኔራል ዊንጌት ለፈኽረዲን ባሻ የማስፈራሪያ ደብዳቤን ላከ።
“ቱርኮች ተሸንፈዋል ሻምንም ተቆጣጥረናል መዲናን አሳልፈህ ካልሰጠህን ከአሁን በኋላ የሚፈሰው ደም በአንተ ጫንቃ ላይ የተንጠለጠለ ነው" ብሎ ላከለት
......የበረሃው አንበሳ ደብዳቤውን አንብቦ እንደጨረሰ ብዕርና ወረቀት አስመጣና የሚከተለውን ፃፈ “እኔ የባሊ ቤይ ልጅ የኦቶማን ወታደር ነኝ" በማለት ለመዋጋት እና ለመዲና ከተማ ለመከላከል እስክ ሞት ድረስ ዝግጁ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ላከ፡፡
ከተማዋን አሳልፎ ላለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ለ7 ወራት ያህል ያለ ምንም እገዛ ተጋድሎውን ቀጠለ። ከተማውን ለጠላት ላለማስረከብ ምግብ ሲያልቅባቸው አንበጣዎችን ለ90 ቀናት ያህል አየበሉ መዋጋቱን ተያያዙት። ነገር ግን ረዥም መጓዝ ስላልቻሉ እጅ ለመስጠት ተገደዱ። ፈኽረዲን ባሻ መዲናን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ መስጂድ ውስጥ ለመቆየት ቢወስንም መኮንኖቹ ግን ከከተማው ውጭ ወደ ተዘጋጀበት ድንኳን አስገድደው ወሰዱት።
አላህ ይዘንለት
ምንጭ ☞ታሪኮችን ተርክላቸዉ መፅሀፍ
ለሌሎች ያካፍሉ
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group