🎖#በሰይፍ_የተስፋፋዉ_ሀይማኖት_የቱ_ነው??🎖
✍ አሚር ሰይድ
እስልምና እዉነተኛ ሀይማኖት ሆኖ የሰዎችን ልብ ስላሸነፈ እንጂ በሀይል የተስፋፋ አይደለም፡፡
የሌላ እምነት ተከታዮች ኢስላም ሀይማኖት በሰይፍ ነዉ የተስፋፋዉ እያሉ ከእዉቀት የራቀን ሙስሊም ሲያደናግሩ እያየን እየሰማን ነዉ፡፡ ግን እዉነታዉ ኢስላም ነዉ ወይስ ሌላ እምነት ነዉ በሰይፍ የተስፋፋዉ??
እስኪ ብዙ ጊዜ የሌላ እምነት ተከታዮች በድር ዘመቻን ያነሳሉ፡፡በድር ዘመቻ ጊዜ የተፈጠረዉን እነሆ
በበድር ዘመቻ ጊዜ ሙስሊሞች ሶስመቶ አስራ ምናምን ሲሆን ሙሽሪኮች ደግሞ ወደ አንድ ሺህ አካባቢ ነበሩ፡፡
ከሙስሊሞች 14 ሲሞቱ ከሙሽሪኮች ደግሞ 70 ሟቾች ነበሩ ጠቅላላ 84 ሰዉ ከሁለቱም ወገን ሙቷል ማለት ነዉ፡፡
✨✨ በኡሁድ ዘመቻ ጊዜ የነብዩ ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተሸነፈ ባይባልም ግን ድሉ ለቁረይሾች አመዝኖ ነበር፡፡ብዙ ሰሀባዎች በአሁድ ዘመቻ ጊዜ ወደ ፈጣሪያቸዉ አሏህ ተገናኝተዋል፡፡
ለማመዛዘን ያመቸን ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ የሆኑት ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ተከታዮች ከፍተኛ መስፋፋት የሳዩት ከሑደይቢያ ስምምነት በኋላ ነበር። እንደሚታወቀው በዚህ ጊዜ ውስጥ ምንም ዓይነት ጦርነት አልተካሄደም። ከሑደይቢያ ስምምነት በፊት የሙስሊሞች ቁጥር 1400 ነበር። ይህ የሰው ቁጥር ወደ እስልምና የገባው በ19 ዓመታት የደዕዋ ጊዜ ውስጥ ነው። ከሑደይቢያ ስምምነት በኋላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ መካ በድል ሲገቡ የሙስሊሞች ቁጥር 10ሺህ ነበር። በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ እስልምናን የተቀበሉት ሰዎች ቁጥር 8600 ማለት ነው። ከዚህ መረዳት የምንችለው ለኢስላም መሥፋፋት ተስማሚው አየር ከጦርነት ይልቅ የሰላም መሆኑን ነው።
🎖🎖🎖እስኪ ሙስሊሞችን ጨራሽ ጨካኝና አረመኔ አድርገው የሚያዩትን ሕዝቦች ደግሞ ከታሪካቸው ጥቂት እንመልከት።
🟨 The dark age በሚባለው የመከካለኛው ዘመን የአውሮፓ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከፍተኛ የሥልጣን እርከን ላይ በነበረችበት በፖለቲካና በጦር መሳሪያ እጅግ በተደራጀችበት ወቅት ማለትም ከ1481-1808 በአውሮፓ የተለያዩ የማሠቃያ ማእከላት 340 ሺህ ሰዎች ፍርድ ተሰጥቶአቸው ተሰቃይተው እንዲገደሉ ሆኗል። ከነዚህ ውስጥ 200 ሺህ ያህሉ ከነህይወታቸው እንዲቃጠሉ የተደረጉ ናቸው። የያኔዋ ቤተክርስቲያን መሬት ክብ ናት ከሚለው ድምዳሜ ለደረሱት ሳይንቲስቶች የሰጠችው ምላሽ እጅግ ዘግናኝ ነበር። በነ ጋሊሊዮ ዘመን ከ35000 በላይሳይንቲስቶች ተገድለዋል። በዓለም ታሪክ ውስጥ በፕሮቴስታንትና በካቶሊክ ቤተ ክርስትያናት መካከል ከፍተኛ የሆነ ደም መፋሰስ ተፈፅሟል። በነኚህ ፍልሚያዎች ገለልተኛ የታሪክ ፀሀፊዎች እንደሚሉት 14 ሚሊዮን እነሱ ራሣቸው አረ አታጋንኑት˚ ብለው እንደሚመሠክሩት ደግሞ 7 ሚሊዮን ሕዝብ አልቋል።
ይህ ነው እንግዲህ የገሀዱ ዓለም እውነታ። የዚህ ዓይነት የጠቆረና የተበላሽ ታሪክ ያለው አካል ኢስላም እንዲህ ነው፣ ጨፍጫፊ ነው፤ በዳይ ነው' እያለ ለማውራት ሲሞክር አለማፈሩ እጅግ ይገርማል!
ወደ ሌላ መረጃ እንለፍና ስለ የመስቀል ጦረኞች ጥቂት እንበል።
🟩 የሀያሏ አሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበረው ትንሸ ቡሽም በድሀዋ ሙስሊም አገር በአፍጋኒስታን ላይ ጦርነት ሲያውጅ የመስቀል ጦርነት ማወጁን ነበር የተናገረው። ኋላ ላይ የሙስሊሞች ጩኸት ሲበዛበት 'አይ አይደለም' ብሎ ቢሸፋፍንም።
🟪 ቡሽ የጅምላ ጨራሽ መሳሪያን ከለላ አድርጎ በኢራቅ ላይ በከፈተው ነዳጅን የመዝረፍ የግፍ ጦርነት ከሁለት ሚሊዮን በላይ ኢራቃውያን ተገድለዋል። 12 ሚሊዮን የተምር ዛፍ ከነሥር መሠረቱ እንዲገነደስ ሆኗል። ልብ እንበል አንድ ተምር ተተክሎ ፍሬ እስኪያፈራ የሚፈጅበት ጊዜ ከ30 - 40 ዓመታት ነው፡፡ የአንድ ጎልማሳ ሰው እድሜ።
🟧 የመስቀል ጦረኞች ቁድስ /ኢየሩሳሌም/ ሲገቡ በዚያች ትንሽ ከተማ ውስጥ ብቻ 70 ሺህ ያህል ሙስሊሞችን ገድለዋል። ከዚህም የተነሳ የደም ባህር ተፈጥሮ ወታደሮች እስከ ጉልበታቸው በደረሰ ደም ውስጥ ይዋኙ እንደነበር ይነገራል። ሰላሑዲን አል-አዩቢ ከ88 ዓመታት በኋላ ወደዚህች ከተማ ድል አድርጎ ሲገባ ሁሉንም ይቅር አለ፡፡ ሰልሀዲን አል አዩብ ምግብ ሲበላ ምርኮኞቹን ሳያበላ በፊት አይቀምስም ነበር። ከራሱ ከሚበላው ደህና ምግብም የሚሰጣቸው ሲሆን የሚበላውም እነሱ መብላታቸውን ካረጋገጠ በኋላ ብቻ ነበር። ሰልሀዲን ይህን የቁርአን አንቀፅ ተግባር ላይ ለማዋል ይመስላል ይህን የሚያደርገው፡
{ وَیُطۡعِمُونَ ٱلطَّعَامَ عَلَىٰ حُبِّهِۦ مِسۡكِینࣰا وَیَتِیمࣰا وَأَسِیرًا }
ምግብንም ከመውደዳቸው ጋር ለድኻ፣ ለየቲምም፣ ለምርኮኛም ለእስረኛም ያበላሉ፡፡(አል ኢንሳን 8)
ይህን ታላቅ ሙስሊም የጦር መሪ ወዳጅ ብቻ ሳይሆን ጠላትም ጭምር ነው ስለ ስብእናውና ጀግንነቱ የመሰከረለት። ከቅርብ ዓመታት በፊት በሆሊውድ ዓለም ያደነቀው ፊልም ተሰርቶለታል። የዚህ ሰው አርአያ ሞዴልና አሠልጣኝ ታላቁ ነቢይ ናቸውና እንዲህ በመልካም ስብእና ቢቀረፅ ላይገርም ይችላል።
✏️ታጋዩ አርበኛ ሊቢያዊው ዑመር አልሙኽታር ስለ ጠላት ወገን “እነሱ ምርኮኞችህን እንደዚህ አድርገዋልና አንተም ተመሳሳዩን አድርግ' ተብሎ በተነገረው ጊዜ እነሱ አርአያችን አይደሉም' አልነበር ያለው!!። አዎን አርአያቸውን ታላቁ ነቢይ ሙሀመድ ﷺ ያደረጉ ሕዝቦች የሚኖሩት ለራሳቸው ሳይሆን ለኢስላም ነው። የሚከተሉትም ስሜታቸውን ሳይሆን አላህ ሱወ
እና የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ፍላጎት ነው።
✏️የአሁኗ እስፔን በፊት አንደሉስ ከሙስሊሞች እጅ ወጥታ በከቶሊኮች እጅ ስትገባ በቁጥር ለመግለፅ የሚቸግር ሙስሊሞች ገለዋል፡፡
ሙስሊሞችን በህይወት እያሉ ተቃጥለዋል
◇ ከዚህም በላይ ሙታን ሙስሊሞችን ከመቃብራቸዉ አዉጥተዉ አቃጥለዋል
◇ በህይወት ያሉትን በግድ ክርስቲያን እንዲሆኑ አድርገዋል
◇ የሙስሊም አጠቃላይ ንብረታቸዉን ቀምተዋል
◇ በአንደሉስ አዛን ማድረጊያ እስኪጠፋ አዛንም እስከማይደረግ ምንም ሙስሊም እስከማይኖር ድረስ የማጥፋት ዘመቻ አድርገዋል፡፡
ኢንሻ አላህ የሆነ ጊዜ ስለ እስፔን አንደሉስ ታሪክ በአላህ ፍቃድ ይቀርባል፡፡
ታዳ ህሊና ማስተንተኛ ያለህ ወገኔ ሆይ እስልምና ነዉ ወይስ ሌላ እምነት ነዉ በሰይፍ የተስፋፋዉ❓❓❓ለባለህሊናዎች መልሱን ትተንዋል
◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━
4 another channal👇
t.me/Islam_and_Science
💐⭐️💐
t.me/IslamisUniverstiy_public_group