✔️ ድሮ ድሮ ክርስቲያኖች "ክርስቶስ አልተገደለም አልተሰቀለም" የሚል ከቁርኣን በፊት ምንም የታሪክ ማስረጃ እና መረጃ የለም" የሚል ሙግት ነበራቸው፥ ዛሬ ላይ እኛ በተራችን "ክርስቶስ አልተገደለም አልተሰቀለም" የሚል ወንጌል እና አማኞች ከቁርኣን መወረድ በፊት በመጀመሪያው መቶ ክፍለ ዘመን የታሪክ ማስረጃ እና መረጃ ስናቀርብ ወንጌሉን "ኑፋቄ" አማኞቹን "መናፍቅ" በማለት ያነውራሉ። ለመሆኑ አሥራ ሁለቱ የክርስቶስ ሐዋርያት በዚህ ነጥብ ላይ ያላቸው አቋም ምንድን ነው? በመጽሐፉ ተዳሷል።
ቀድመው ይያዙ
ለወንዶች 👉🏻 @irshadbooksbot
ለሴቶች 👉🏻 @irshadlibrary2bot
📕KJUMJ IRSHAD LIBRARY ያገኙታል።
ቀድመው ይያዙ
ለወንዶች 👉🏻 @irshadbooksbot
ለሴቶች 👉🏻 @irshadlibrary2bot
📕KJUMJ IRSHAD LIBRARY ያገኙታል።