ካለህ ማካፈል መልካም ነው::
ካለህ መስጠት ፁድቅ ነው ::
ነገር ግን ...
እውነት እውነት እላችኃለሁ
ውዶች...
ያቺ !! ከመስጠት ሁሉ በላጭ የሆነች መስጠትን
እኔ ልንገራችሁ
በብርም , በቁስም , በጉልበትም የምትሰጥ አደለችም
ይልቁንስ እሷ ...
ከመልካም ስብዕና የምትሰጥናት
በጥላቻ ለጠቆረ ልብ ፍቅርን
በጭቃኔ ለተሙላች ነብስ እዝነትን
በስድብ ለተወረወረ ምላስ ዝምታን
ሰላም ለነሳህ ሰላምን......
በሰጠህ ቁጥር እየበዛ የሚሄድ መስጠት
እሷ መስጠት ብፁዕ ናት
ለብፁዕንም የተገባች ናት
@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld
ካለህ መስጠት ፁድቅ ነው ::
ነገር ግን ...
እውነት እውነት እላችኃለሁ
ውዶች...
ያቺ !! ከመስጠት ሁሉ በላጭ የሆነች መስጠትን
እኔ ልንገራችሁ
በብርም , በቁስም , በጉልበትም የምትሰጥ አደለችም
ይልቁንስ እሷ ...
ከመልካም ስብዕና የምትሰጥናት
በጥላቻ ለጠቆረ ልብ ፍቅርን
በጭቃኔ ለተሙላች ነብስ እዝነትን
በስድብ ለተወረወረ ምላስ ዝምታን
ሰላም ለነሳህ ሰላምን......
በሰጠህ ቁጥር እየበዛ የሚሄድ መስጠት
እሷ መስጠት ብፁዕ ናት
ለብፁዕንም የተገባች ናት
@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld