☝️☝️
ከእለታት አንድ ቀን ነው አሉ::
ውበት እና አስቀያሚ ባህር ዳር ላይ ተገናኙ :: ለምንስ ከባህሩ ገብተን አንታጠብም ተባባሉ ልብሳቸውንም አወለቁ ወደ ባህሩም ጠለቁ
አስጠሊታ ቀድሞ ወጣ የውበትንም ልብስ ለብሷ ኩበለለ ውበት ስትወጣ ልብሷ ተወስዶል ለካ እራቁቱን ከመሆን አፈረች የአስቀያሚንም ልብስ ለበሰች
ከዛ ግዜ ጅምሮ እስካሁን ግዜ አቀያሚ የውብን ውብም የአስቀያሚን ልብስ ለብሰው ይኖራሉ አሉ
ነገር ግን ሰዎች አሉ ልብሷ ከማስቀየሙም ጋር የውበትን ፊት የሚያውቁ
ሰዎችም አሉ ልብሷ ከመዋቡም ጋር የአስቀያሚን ፊት የሚለዩ...
@Keneyalew_teweld