ማንም አባት ልጅን ማስወለድ ይችላል ነገር ግን አባትነት ህይወት ዘመንን ሁሉ ይጠይቃል ::
አባት ልጅ ህይወት ላይ የሚጫወተውን ሚና በምንም ሊተካ አይችልም ይህም ሚና በልጁች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው:: የወደፊትም ማንነታቸዉን(ስብዕናቸውን) የመቅረጽ አቅም አለው
በአንድ አጋጣሚ ነው አንድ ታዋቂ አሜሪካዊ baseball ⚾️ ተጫዋች ለበጉ አድራጎት ስራ ወደ አንድ ማረሚያ ቤት ብቅ ይላል :: እናም ታራሚዎቹንም የፈለጉትን ጥያቄ እንዲጠይቁት ይፈቅድላቸዋል ይህን እድል አግኝተው ጥያቄ ከጠየቁ ታራሚዎች መካከል የአንዱ ጥያቄ የማይረሳ ነበር ::
እሱም .... እንዲህ ሲል ጠየቀው እንዴት እንዲህ ታዋቂ baseball ተጫዎች ልትሆን ቻልክ ???
መልሱም... አባቴ ሁሌም baseball ከሱ ጋር ስንጫወት ወደ ፊት ምርጥ ተጫዋች እንደሚወጣኝ ይነግረኝ ነበር እሱ ነው :: ለእኔ እዚህ መድረስ ምክንያቱ ይለዋል::
ታራሚውም ... በሀዘን አንገቱን እየነቀነቀ ትክክል ብለሀል የኔም አባት ህፃን እያለሁ ሁሌ የማልረባ ደደብ እንደሆንኩ መጨረሻዬም ማረሚያ ቤት እንደ ሚሆን ይነግረኝ ነበር ይህው ባለው ባታ እገኛለሁ.....
@Keneyalew_teweld