የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች(ሸርጦች)
ሰባት ናቸው
❶ ያለማወቅ ተፃራሪ የሆነው ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡
❷ ለጥርጣሬ ተፃራሪ የሆነው እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡
❸ ለመተው ተፃራሪ የሆነው መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡
❹ የእንቢተኝነት ተፃራሪ የሆነው መታዘዝ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡
❺ ለውሸት ተፃራሪ የሆነው እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡
❻ የጥላቻ ተፃራሪ የሆነው መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡
❼ የሽርክ ተፃራሪ የሆነው ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡
እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡
‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ›የሚለው የምስክርነት ቃል ስድስት መስፈርቶች አሉት
❶ መሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን ከልብ ማመን፡፡
❷ መልዕክተኛ መሆናቸውን በአንደበት መመስከር፡፡
❸ እርሳቸውን መከተል፡- ትዕዛዛቸዉን መተግበርና የከለከሏቸውን ነገሮች መራቅ፡፡
❹ ከዚህ በፊት ተከስተው ስለማለፋቸውም ይሁን ወደፊት ስለመከሰታቸው
በመልእክተኛው የተነገሩ ነገሮችን እውነት መሆናቸውን አምኖ መቀበል፡፡
❺ መልእክተኛውን ከእራስ፣ከገንዘብ፣ከልጆችና ከወላጆች አንዲሁም ከሰው ልጆች ሁሉ
አስበልጦ መውደድ፡፡ ይህም ፈለጋቸዉን በመከተል እና በመተግበር ይገለፃል፡፡
❻ የመልእክተኛውን ንግግር ከማንኛውም ሰው ንግግር ማስቀደምና በእርሳቸው ፈለግ (ሱና) መስራት ናቸው፡፡
==========================
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home
https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks