TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
⚘አትዘን لا تحۡـــــزن⚘
21 May 2021, 22:52
Open in Telegram
Share
Report
Forward from:
ziz_promotion
. ያረፈደ ምስጋና
ባልየው ለ15 አመታት ያህል አንድም ቀን ሚስቱን ተሳስቶ እንኳን አመስግኗት አያውቅም፡፡ የሆነ ቀን ግን ስህተቱ ይታወቀው እና ተፀፀተ፡፡ ከዛም ዛሬ ማታ ማ ሚስቴን ማመስገን አለብኝ ብሎ ይወስናል፡፡ ቀኑ ይመሽ እና ለእራት ይቀመጣሉ ሚስትየውም እንደተለመደው እራት ታቀርብ እና መብላት ይጀምራሉ ፡፡ በእራቱ ግን ደስተኛ አልነበረችም አልጣፈጣትም፡፡ ባልየው ግን ያለወትሮው ፈገግ ብሎ በደንብ መብላቱን ተያያዘው ድንገት ወደሚስቱም ቀና ብሎ በፈገግታ እያያት
👱♂ - " ውዴ እራትሽ እጅ ያስቆረጥማል ! በጣም አመሠግናለሁ ፍቅር ! "
አላት እና ሚስቱ የሚሰማትን የደስታ ስሜት ለማየት መጠባበቅ ያዘ፡፡ ሚሰትየው ግን ከመደሰት ይልቅ በተቃራኒው ስሜቷ ሁሉ ግልብጥብጥ አለ በጣም ተናደደች ተበሳጨች እጅጉን አንቧረቀችበት ፡፡ ከዚያም ...
📥ሙሉ ለማንበብ 📥
299
0
0
×