የቅርንጫፍ ቦታ ለውጥን ስለማሳወቅ
ውድ ደንበኞቻችን ከዚህ በፊት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና በተለያዩ ምክንያቶች ለደንበኞች ምቹ ያልነበሩ ቅርንጫፎችን የአድራሻ ለውጥ በማድረግ አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
1.በርበሬ ተራ ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት መርካቶ በርበሬ ተራ ነጃት ህንፃ ወደ መርካቶ አፊያ ሞል፣
2. መሳለሚያ ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት መሳለሚያ አማኑኤል ፀጋ ህንፃ ወደ ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ ህንፃ እንዲሁም
3.አያት ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት አያት አደባባይ ወደ መሪ የቀድሞ ሴንተራል ሆቴል
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!