🗣 | ሪያን ግራቨንበርች ፦
"ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው። በግሌ አንዳንድ እቅዶች ነበሩኝ እነሱንም ማሳካት የዚህ ሲዝን አንዱ አላማዬ ነበር ፣ ከነዚህ እቅዶች ውስጥ አንዱ ለሊቨርፑል ብዙ ጨዋታዎችን ማድረግ ነበር ሁለተኛው ደግሞ ለሊቨርፑል ሁልጊዜ ቋሚ ተሰላፊ መሆን ነበር ፤ እቅዶቼ በሙሉ እየተሳኩ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ።"
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club