ልዩ⚡️


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


#በቃ 😎ዘና በሉ 😉ፈታ በሉ 😂ደስተኛ 😘ሳቂታ ብቻ ሁንሉኝ😘😍
😉የኛ ስራ👇
#1-እናንተን ማስደሰት
#2በሳቅ 👉 #ጥርስ ማርገፍ
👉 #ጥርስ መንቀል
👉 #ማስደት አና ፈታ ማረግ ስራችን ነው😉
👇👇👇👇👇
👉 @Liyu_Time 👈
🌟Lemanignawim hasab👉 @Li_U_bot 👈

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter










የፍቅር እስከ መቃብርን ትረካ በቃላችን መሠረት ይዘን መጥተናል 👌👉እንደምትወዱት አልጠራጠርም😘
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟






እውነቱን እናውራ ከተባለ ጨቅጫቃ ሚስት ያላቸው ቶሎ አያረጁም።


#ወዲያው_ነው_ሚሞቱት😂😂😁
😂
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


800 ብር የገዛሁትን ጫማ ሲስተርን ገምቺ ስንት እንደገዛውት ስላት 400 ብር አለችኝ...

#ልክ_ነሽ_የአንድ_እግሩን_ነው_አደል😜
😂
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


አንዷ ሴትዮ ሰሞኑን ይሞቱና አስክሬናቸው ለምርመራ ይሄዳል እስከዛ ሰው ለቅሶ ቤት ተራርቆ ማስክ አርጎ እያለቀሰ ውጤት መጣ ተባለ ሴትየዋ ኮሮና የለባቸውም ሲባል...

ለቅሶ ቤት ያለው ሰው:- #እልእልእልእልእ😂
😂
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


ዋልታ ቲቪ ቀጥታ 📺 ስርጭት...

ዋልታ ፦አንድ ጥያቄ ከአማረኛ ትምህርት ልጠቅሽ ነው።

ተማሪ ፦ እሺ ችግር የለውም። Maths ብሆን ከፈለክ መጠየቅ ትችላለክ። በቤታችን ሆነን ብዙ እውቀት ስላገኘን ... ችግር የለውም ጠይቀኝ።

ዋልታ ፦ "አህያውን ፈርቶ ዳውላውን" ለሚለው አባባል ተመሳሳይ አባባል ንገሪኝ?

ተማሪ ፦ ኮሮናውን ፈርቶ ኤችአይቪውን😂
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


📼 ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ
🔊 ተራኪ - ወጋየሁ ንጋቱ
🤩ይጀመር የምትሉ👍
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟






አንድ መንገደኛ መንገዱን ይዞ እየሄደ ነው። ሁለት ጥንዶች መንገድ ላይ ቆመው ይጨቃጨቃሉ።
እሷ ፦ ወንዶች ሁሉ ከሃዲ ናቸው። ድንጋዮች... ልክስክሶች።

እሱ ፦ ዝም😷

መንገደኛው ፦ ከዚህ በኃላ ብትሳደቢ ... ይታይሻል ፖሊሱ ...አሰቀፈድድሻለው።

እሷ ፦ ምን አገባክ አንተ?

መንገደኛው ፦ እሱ ሴት ከሆነ እኔ ግን አንጠልጥያለው። ወ ን ዶ ች ነው ያልሽው።
.
ሲቀጥል ደሞ ማክስ አላረግሽም። እኔ እራሱ እጄን_ሳልታጠብ_አልመታሽም_ብዬ_ነው😂😂

🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


ወዳጄ Package አልሰራ ካለክ 😜

በቃ ፍርዬ... #በጥሬው_ልበላክ_ጥርሷን_እየቡረሸች_ነው 🤒🤒🤒

🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


ማስጠንቀቂያ⚠️⚠️
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ

የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡

🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡

- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡


🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33


‼️ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣


አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 15ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ

🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ

🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


#ታክሲ_ውስጥ🚖 ለወያላው 1.50 ሰጥተኸው "አንድ ሰው ነው ? " ሲልህ ..
🚘
አይ የሁሉንም ሂሳብ ቁረጥና በመልሱ ቤንዚን ሙላበት😏😏

🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


መብራት ልትከፍል ሄደህ 700 ብር ሲሉህ
×
×
×
×
😧ማታ ማታ እኔ ስተኛ ታበሩታላቹ እንዴ😳

🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟


የመብራት ሀይል ሰራተኛ ከስራ ተባሮ ቆይ ምን #አጠፋው ሲላቸው...

#እኮ_ምንም_ስላላጠፋህ እኮ ነው ያባረርንህ😜😂😂
🌟🌟🌟👉 @liyu_time 👈🌟🌟🌟

20 last posts shown.

84

subscribers
Channel statistics