Forward from: እዮብ ዲሽ CCCAM & Sat Info
የAmos 4°W ቻናሎች በየዓመት እንደሚያረጉት የሀዘን ምስል እያሳዩ ነው። ነገ የሚመለሱ ይሆናል እስከዛ ድረስ በትግስት ተጠባበቁ።
መልካም ምሽት ይሁንልዎ! 😊
መልካም ምሽት ይሁንልዎ! 😊