➠ የቅዳሜዉ April 26/2025 ኦንላይን ሞዴል እዳይረሳ ተዘጋጁ !!
➠ ቅዳሜ የምንሰራዉ ኦንላይን ሞዴል አራት አላማዎች አሉት።
1. ለExit Exam እንድትዘጋጁ ማድረግ።
2. በExit Exam ፈተና ጊዜ ከዚህ ኦንላይን ሞዴል ትምህርት በመዉሰድ ሰዓት በአግባቡ እንድትጠቀሙ ማድረግ።
3. ጥያቄዉን ስትሰሩ ያልገባቹ ወይም የከበዳቹን ወደሗ በመመለስ እድታነቡ ይረዳቿል።
4. ምን ያክል ለExit Exam ዝግጁ ነኝ የሚለዉን እረሳቹን እንድትፈትሹ ይረዳቿል።