ኢትዮ ማንችስተር ዩናይትድ™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Books


ይህ ስለ #ማንችስተር_ዩናይትድ መረጃዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው
- ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
- የቀጥታ ስርጭቶች
- የዝውውር ዜናዎች
- ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Books
Statistics
Posts filter


Forward from: 🔥Best folder disk channel🔥
ተለቀቀ🔥 የ2018 የ12ተኛ ክፍል ውጤት አሁን በሁሉም ሀገራት ተለቀቀ ውጤቶን ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ👇
https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0


የኒውካስል አሰልጣኝ ማቲያስ ያይስሌ ሉዊስ ሆል በዚህ የዝውውር መስኮት ክለቡን የመልቀቅ እድል እንደሌለው በግልጽ ተናግሯል።

🗣️ “ምንም ዕድል የለም፣ ብሏል ::
👀 ይህም ዩናይትድ በግራ ተከላካይ ፍለጋው ወደ አሌሃንድሮ ባልዴ እንዲያተኩር አድርጉአል ። 🔴🔥

Source: talkSPORT

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


አንድ የይናይትድ ሌጀንድ መልሱ ብትባሉ ማንን ትመልሳላችሁ

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans

280 0 2 13 12

ካርሎስ ባሌባ መስከረም ላይ ከ ሲቲ ወይም ፉልሀም ጋር ለምናደርገው ጨዋታ እንደሚመለስ ይጠበቃል ።

ባሌባ እስከ ጥቅምት ድረስ ላይጫወት ይችላል ምክንያቱም የብሄራዊ ቡድን ዕረፍት ስላለ ያንን እረፍት በደንብ ለጉዳቱ ማገገሚያ ሊጠቀመው ታስቧል ።

#MUFC [DanyalHKhan, AdrianJKajumba]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🔴 ሰበር ዜና 🚨 | ባልዴ

የባርሴሎናው ግራ ተከላካይ አሌሃንድሮ ባልዴ ወኪሉ ጆርጅ ሜንዴስ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚደረግ ዝውውር እንዲደራደር ፍቃድ ሰጥቷል። 🔴🔥

👀 ዩናይትድ በባልዴ ላይ ፍላጎቱን አጠናክሯል፣ ነገር ግን ዝውውሩ ገና አልተጠናቀቀም።

Source: BBC

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨 የ PFA የአመቱ የተጫዋቾች ምርጥ ተጫዋች ነገ በማንችስተር ይፋ ይደረጋል

መልካም ዕድል ብሩኖ ❤️🇵🇹

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


Forward from: Wari.bet ⚽️
❗️❗️❗️❗️ 💱✔️💰💵🪙

⚽️ የእግር ኳስ ፍቅርዎን ወደ ትልቅ ዕድል ያቀይሩ!🥇⚽️
በእያንዳንዱ ጨዋታ ደስታ፣ ጉጉት እና የማሸነፍ እድል ይጠብቃችኋል። በቀላሉ ይመዝገቡ፣ ቡድንዎን ይደግፉ እና በሙያዊ የስፖርት ቤቲንግ ልምድ ይደሰቱ።
💵💵
🔝በተጨማሪ የ 5000% ካሽባክ በስፖርት ቡካችን ያገኛሉ ‼️

🤖ፈጥነው ይመዝገቡ 
አሁኑኑ
https://wari.bet
በመጠቀም የውርርድ ጉዞዎን ይጀምሩ
🔗

ለመመዝገብ 
👇👇
🔗  https://t.me/waribet
📱 ቴሌግራማችን ለመቀላቀል 🦶🦶


እንዴት አደራችሁ !

🚨 ዛሬ የባሌባ ዝውውር ይፋ ይሆናል ! ♥️✍️

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


የልዊስ ሆል የዛሬው ብቃት አስደናቂ ነበር 🙌

ባለቀ ሰአት ተገቢ ያልሆነ ፔናሊቲ ቢሰጡበትም ሙሉ ጨዋታውን የመስመር አጥቂዎቹን አላፈናፍን ብሎ አምሽቷል ።

ለኔ ትክክለኛው ፈራሚ ሆል ነው ✍

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐈𝐍 !

የባሌባ ዝውውር ነገ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል፣ ካርሎስ ዛሬ የጤና ምርመራውን አልፎ ኮንትራቱን ተፈራርሟል ።

#MUFC [Sky]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ማን ዩናይትድ የኢስማይላ ሳር ፈላጊ ከሆኑ ክለቦች አንዱ ነው ።

ፓላስ ለተጫዋቹ ከ £50 ሚልየን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ።

[ GraemeBailey ]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ፋብሪዝዮ ሮማኖ | 🎙🗣

" ማን ዩናይትድ በተቻለ ፍጥነት የግራ መስመር ተከላካይ ለማስፈረም እየሰራ ነው "

" ባልዴን እንደ አማራጭ ይዘውታል፣ ዝውውሩ ቀላል አይደለም ግን ለመግፋት ከወሰኑ አብረን እናያለን "

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ካርሎስ ባሌባ ዛሬ የማንቸስተር ዩናይትድ ኮንትራቱን ፈርሟል አሁን ላይ በይፋ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ሆኗል።

​[SullyTalkz]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨 𝐉𝐔𝐒𝐓 𝐈𝐍!

የማን ዩናይትድ መልማዮች ዛሬ የብራይተንን ጨዋታ እየተከታተሉ የነበር ሲሆን አማካዩን ጃክ ሂንሼልውድ በኢላማቸው ውስጥ አስገብተውታል።

ሂንሼልውድ ዛሬ ድንቅ ብቃቱን ያሳየ ሲሆን ብራይተን ከ አስቶን ቪላ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 2 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል ።

[ Ekremkonur ]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ሰበር 🚨

አማድ እስከ ስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል ።

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ከሁለቱ ማንን ትመርጣላችሁ ?

አሌሀንድሮ ባልዴ ❤️

ልዊስ ሆል 🔥

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ካርሎስ ባሌባ የሚድያ ግዴታውን ተወቷል በቅርቡ ዝውውሩ ይፋ ይሆናል ⏳

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ማንቸስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን ግራ ተከላካይ አሌሃንድሮ ባልዴ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ወኪሎች ጋር ግንኙነት መጀመሩ ተዘግቧል። 🔴
Source: The Sun

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


አሌሀንድሮ ባልዴ ከዛሬው የባርሴሎና የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ስብስብ ውጭ ሆኗል ።

ክለባችን ከቀናት በፊት ስለ ተጫዋቹ ወኪሉን አናግሯል

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨 JUST IN !

ማንችስተር ዩናይትድ የብሬንትፎርዱን ኢጎር ቲያጎ ሁኔታ እየተከታተሉ ነው ።

ፍላጎት እየጨመረ ከመጣ ባለቀ ሰአት ዝውውሩ ሊሆን ይችላል ።

[ Ekremkonur ]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans

20 last posts shown.