ሩበን አሞሪም 🗣
" ለቀጣዩ አመት ግልፅ የሆነ እቅድ አውጥተናል ።"
" ዩሮፓ ሊግ ውድድር በእጃችን ላይ አለ ወደ ቻምፒየንስ ሊግም መግባት እንችላለን አታውቀውም ነገር ግን እቅዶች አሉን ።"
" ከባድ ሰአት ላይ እንደሆንን እናውቃለን ነገር ግን ወሳኙ እና አስፈላጊው ነገር እቅድ ማውጣት እና ማምጣት ያሉብንን ተጫዋቾች በደንብ መለየት ነው ።"
@Manchester_Unitedfansz