🅱️ Blum Update
✅ ሰሞኑን እንዳያችሁት ብሉም ወደ Season 2 በዋናነት memecoinን መሰረት በማድረግ ተሸጋግሯል ::
✅ ከዚህ በፊት farm እያደረግን እና የተለያዩ ታስኮችን በመስራት የምናገኘው Blum Point ( BP) season 2 ላይም እንደሚቀጥል አሳውቀዋል ::
✅ Season 2 ላይ የተጨመረው የራሳቸው Mempad ላይ የተለያዩ ቶክኖችን ስንገዛ እና ስንሸጥ እንዲሁም እዛው ላይ የራሳችንን ቶክን launch ስናደርግ የምናገኘው Meme Point (MP) ነው ::
✅ Meme Point (MP) እንደ Blum Point ( BP) ሁሉ መጨረሻ ላይ ለሚኖረን reward የራሱ የሆነ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተናግረዋል ::
✅ አሁን ላይ ሁላችንም በሚባል ደረጃ Mempad ላይ ሰርተን Meme Point (MP) ማግኘት የማይታሰብ ስለሆነ ምናልባት ወደፊት ሌሎች ታስኮችን ሰርተን የምናገኝበት አሰራር ከመጣ የምናሳውቃቹ ይሆናል ::