"ለዱር አውሬዎች ምግብ እኾን ዘንድ ፍቀዱልኝ በእነርሱ ወደ እግዚአብሔር እደርሳለሁና። እኔ የእግዚአብሔር ስንዴ ነኝ በዱር አውሬዎች ተፈጭቼ የክርስቶስ ንጹሕ ኅብስት ኾኜ እገኝ ዘንድ ተዉኝ...
ስጽፍላችሁ በሕይወት ብኖርም ልሞት ግን እናፍቃለሁ ፍቅሬ ተሰቅሏልና መመገብም የሚፈልግ እሳት በውስጤ የለም። ነገር ግን ፡- ወደ አብ ና የሚለኝ ሕያውና የሚናገር ውኃ በውስጤ አለ። በሚጠፋ መብል ወይም በዚህ ሕይወት ተድላ ደስ አይለኝም። የእግዚአብሔርን እንጀራ ሰማያዊውን ኅብስት የሕይወትን እንጀራ እመኛለሁ እርሱም በኋላ ከዳዊትና ከአብርሃም ዘር የኾነ የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋ ነው ። የእግዚአብሔርንም መጠጥ እሻለሁ እርሱም ደሙ የማይጠፋ ፍቅርና የዘላለም ሕይወት ነው።"
(ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ ለሰማዕትነት ወደ ሮም ኮሎሲየም እየተወሰደ እያለ የሮም ምእመናን ከሰማዕትነቱ ወደ ኋላ እንዳይሉት የላከባቸው መልእክት)
የክርስቶስ ፍቅር
ለሰማዕትነት መሮጥ
ቁርባናዊ ሕይወትና አገላለጽ
ቅዱስ አግናጥዮስ ዘአንጾኪያ
ክርስቶስ ኢየሱስ ❤️
https://www.newadvent.org/fathers/0107.htm