አዲስ ሙሐደራ ከብቸና
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
ርዕስ:- ➷➴➘➷➴➘
ሙስሊሞችን ለመከፋፈል ያበቋቸው ምክንያቶች እና ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጥርሳቸው የተሰበረበት ዲን…
➲ የሙሐደራው አቅራቢ ➷
🎙 በወንድም አቡበክር ዩሱፍ ሀፊዘሁላህ ከባህር ዳር
ሙሐደራው የተደረገበት ቦታ፦
🕌 በምስራቅ ጎጃም ዞን ብቸና ከተማ በሀጅ ኢብራሂም መስጅድ የተደረገ ሙሐደራ ነው።
✅ የሙስሊሞችን ክፍፍል ያመጡና ያባባሱ ምክንያቶች ምን ምን ናቸው⁉️ ከሙሐደራው ዝርዝር ምላሹን ታገኛላችሁ። ልብ የሚነኩ ክስተቶች በማልቀስ የተገለፁበት ሙሐደራ ነው። ወንድማችን አቡበክር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ!!! መሰሎችህንም ያብዛልን!
https://t.me/AbuImranAselefy/2679