📝 በህይወታቹህ መቅደምን እንጅ
ማርፈድን ፈፅሞ እንዳትጠሉ።
📜ከማርፈድ ብዙ ታተርፋላቹህ
ነገሩ እንኳን ከማርፈድ በፈተና'እና በተለያዩ ስህቶቻችን ከምናስበው ለመድረስ መዘግየታችን ራሱ ብዙ ትምህርት ሰተውን አልፈዋል።
🌙ዬ ለነዛ ብዙ ማርፈዶች አመሰግንሃለው
አንተ ለካ ምክንያት አለህ።🤲
ማርፈድን ፈፅሞ እንዳትጠሉ።
📜ከማርፈድ ብዙ ታተርፋላቹህ
ነገሩ እንኳን ከማርፈድ በፈተና'እና በተለያዩ ስህቶቻችን ከምናስበው ለመድረስ መዘግየታችን ራሱ ብዙ ትምህርት ሰተውን አልፈዋል።
🌙ዬ ለነዛ ብዙ ማርፈዶች አመሰግንሃለው
አንተ ለካ ምክንያት አለህ።🤲