🍂ጁሙዓ ሲነሳ ሱረቱል ከህፍ ይነሳል
ይህን ሱራ ማምበብ ይወደዳል
በውስጡ ስለ ጠንካራ አማኝ ወጣቶች ተወስቷል ፅናታቸውና አሏህ ያደረገላቸው ጥበቃ ተነግሯል የሙሳና የኸደርን ጨምሮ በነዙልቀርነይን ቂሷም ይደመማሉ።
🤩ሐሰን አል-በስሪ እንዲህ ይላሉ ፦
ሙሳ ሦስት ጊዜ የኸደርን ትዕዛዝ ጣሱና በኸደር በቃ እንለያይ ተባሉ እኛስ በቀን ስንቴ የአሏህን ትዕዛዝ እየጣስን ነው? በል ተለያይተናል ጥፋ ከዚህ ይለናል ብለን ለምን አልፈራንም¡?
🕌 ቀኑ ጁሙዓ ነው
ሳምንታዊ በዓላችን ነው
🤲 ዚክርና ሶለዋት አብዙ
👳♂️ ገላቹህን ታጠቡ ፏ በሉ
በጊዜ ወደ መስጂድ ለመሄድ ሞክሩ።
መልካሙን ሁሉ ይግጠማቹህ
ጀሊሉ በራህመቱ ቁጣውንም ያንሳልን። 🤲