ልባቸውን ጨምሮ ከወገባቸው በታች ተጣብቀው የተወለዱት አሜሪካዊ ጥንዶች ማርገዛቸው እየተነገረ ነው።
እነዚሁ አንድ ማህፀን ያላቸው አቢ እና ብሪቲና ሂንሲል ከአንድ ወር በኋላ 35ኛ እድሜያቸውን የሚያከብሩት ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮች "ልጅ ለማግኘት መንገድ ላይ ነን" ሲሉ በቲክቶክ ላይ ያጋሩ ሲሆን 'ሳያረግዙ አልቀረም' የሚል ግምት በስፋት እየተናፈሰ ይገኛል።
** የሚወልዱት ልጅ እናቱ ማን ልትሆን ነው? የሚል ድንገትም አዲስ ህግ የሚያስፈልገው ጥያቄም አስነስቷል።
ምንጩ ፊደል ነው።