የቃለ መጠይቅ ማስታወቂያ
ዩኒቲ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር በቀን 5/01/19 ዓ.ም. ለማርኬቲንግ እና ሽያጭ ባለሙያ የሥራ መደብ ባወጣው ክፍት የሥራ ማስታወቂያ መሠረት፣ በቀን 08/01/19 ዓ.ም. ቀርባችሁ የጽሑፍ ፈተና ከወሰዳችሁት መካከል፣ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች፣
በቀን 18/01/19 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ለቃለ መጠይቅ በቱሩፋት የሚገኘው የዩኒቲ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
መልካም ዕድል!
ዩኒቲ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር
📍አድራሻ!
ቁጥር 1 – ሀዋሳ፦ ከሎጊታ ወደ አቶቴ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር አለፍ ብሎ።
2. ቁጥር 2 – አርብ ሰፈር፦ ወደ ገበያ መግቢያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ያገኙናል