Misbah Sani Quran (ቃሪእ ሚስባህ ሳኒ)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


ይሄን የማይጠገብ የአሏህ ቃል በሚስባህ ሳኒ የሚያምር ድምፅ ይኮምኩሙ።

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


👆👆 ሱረቱል ሹዓራእ 26ተኛው ምዕራፍ 🔊 Surah-Ash-Shuara-سورة الشعراء‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||




👆👆ሱረቱል ፉርቃን በሚያምረው ቃሪዕ ሚስባህ ሳኒ ተለቀቀ


Forward from: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
✿ ከ ዕለታት አንድ ቀን ለ ሐሰን አል-በስሪ «የለይል ሶላት የሚሰግዱ ሰዎች ከሰውች ሁሉ ፊታቸው የሚያምረው ለምን ይሆን? ተብለው ተጠየቁ? እሳቸውም «ከአል-ረሕማን ጋር ብቻቸውን ተገለሉ እሱም ከኑሩ አለበሳቸው።» ብለው መለሱ

አላህ ፊታቸውን አረህማን ካበራላቸው ባሪያዎቹ ያድርገን ያረብብ


እናም ተነሱ ስገዱ ሰአቱ ነው ለማለት ነው
👇👇
https://t.me/Ye_setoch_Jemea

https://t.me/Ye_setoch_Jemea


🔴 #ቁጥር 84 === #አልጀዛኢሪይ 3
==========================

አዲስ አዲስ በያን ከሸይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ


ከሰሞኑ(عقيدة الطائفة النجدية) ደርሳቸው ቁጥር 4 ላይ የተወሰደ ማብራሪያ

بطلان تسمية المشرك مسلما وقد نقل الإجماع على ذلك ابن القيم وأئمة الدعوة النجدية.


🔴👌ሙስሊም ነኝ ብሎ በጅህልና ሽርክ አክበርን የሚሰራን ሰው ሙስሊም ነው የሚለው ንግግር ግልፅ የሆነ ባጢል ነው ሙሽሪክ ሙሽሪክ ነው ስሙ ።

↪️ ሽርክ የሚሰራ ሰው ሁጃ ከመድረሱ በፊት ስሙ መሽሪክ ነው ።

[وإن أحد من المشركين استجارك فأجره حتى يسمع كلام الله]

[ لم يكن الذين كفروا من أهل الكتاب والمشركين منفكين حتى تأتي هم البينة ]

👌 ዝሙት የሰራ ሰው ስሙ ዛኒ ነው አወቀም አላወቀም ።
👌 ሪባ የሚባላ ስሙ ሙራቢ
👌 የሚሰርቅ ሰው ስሙ ሌባ
👌 ነጃር ሙያ ያለው ስሙ ነጃር
👌 ሽርክ የሚሰራ ሰው ስሙ ሙሽሪክ ነው አወቀም አላወቀም ።
👌 አላህን በብቸኝነት ያመለከ ስሙ ሙወሂድ ነው
🔴 አለቀ ደቀቀ ።
---===----
አለቀ ደቀቀ የምን ቆጣ ቆጣ
እንክርዳድ ከምርቱ ተለይቶ ወጣ
አትካድ አታጭበርብር አትሁን ፈጣጣ
የሽርኩን ባላባት የተውሒድ ባላንጣ
ሙስሊም ነው እያልከኝ በነገር ስትመጣ
የዑለሞች ፈትዋ አረገህ ቆማጣ
====================
ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ

https://t.me/beyanoch/494


Forward from: 🎵 የኪታብ ሪከርዶች ስብስብ
_⁠_⁠_⁠_⁠_⁠📚📗📝📖_⁠_⁠_⁠_

ታላቁ ኡስታዛችን ያቀራቸው የተለያዩ ወንድም እህቶቻችን ያዘጋጇቸው ለአጠቃቀም ምቹ የሆኑ የኪታብ አፕሊኬሽኖች እዚህ ያገኛሉ።
ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ ለሌሎችም ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ

✅ ቁርዓን ተፍሲር በአፕሊኬሽን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ቁጥር 1️⃣ ሱረቱል ፋቲሃ ሱረቱል በቀራ
https://t.me/abdelahyimer/2901

ቁጥር 2️⃣ ሱረቱል ኢምራንና ኒሳዕ
https://t.me/abdelahyimer/2902

ቁጥር 3️⃣ ሱረቱል ማዒዳህ እና አንዓም
https://t.me/abdelahyimer/2903

ቁጥር 4️⃣ ሱረቱል አዕራፍ,አንፋል,ተውባ
https://t.me/abdelahyimer/2904

ቁጥር 5️⃣ ሱረቱል ዩኑስ,ሁድ,ዩሱፍ,ረዕድ
https://t.me/abdelahyimer/2905

ቁጥር 6️⃣ ሱረቱል ኢብራሒም,ሒጅር, ነህል ኢስራዕ
https://t.me/abdelahyimer/2906

ቁጥር 7️⃣ ሱረቱል ካህፍ,መርዬም,ጣሃ,አንቢያዕ
https://t.me/abdelahyimer/2907

✅ ኪታብ በአፕሊኬሽን
👇👇👇👇👇👇👇👇

ቁጥር 1️⃣ ዱሩሱል_ሙሂማት
https://t.me/abdelahyimer/2911

ቁጥር 2️⃣ ሑዝ አቂደተክ
https://t.me/abdelahyimer/2912

ቁጥር 3️⃣ ሚን ኡሱሊ አቂደቱ አህሉ-ሱና ሸይኽ ፈውዛን
https://t.me/abdelahyimer/2913

ቁጥር 4️⃣ ተንቢሃት አላ አህካሚን ተኽተሱ ቢል ሙዕሚናት
https://t.me/abdelahyimer/2914

ቁጥር 5️⃣ አል ሙባዲኡል ሙፊዳህ
https://t.me/abdelahyimer/2917

ቁጥር 6️⃣ ነዋቂድ አል-ኢስላም
https://t.me/abdelahyimer/2918

ቁጥር 7️⃣ መውሊድ
https://t.me/abdelahyimer/2919

ቁጥር 8️⃣ አረባዒን አነወዉያ
https://t.me/abdelahyimer/2920

ቁጥር 9️⃣ አለቁጥብይቱ ሂየልፊትነቱ ፈእሪፉሃ
https://t.me/abdelahyimer/2921

ቁጥር 1️⃣0️⃣ ስለ ጅምእዮች እና ስለ ጀምእያ ገለፃ
https://t.me/abdelahyimer/2922

ቁጥር 1️⃣1️⃣ ሪያዲ ሷላሒን
               ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/2923
               ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/2924
               ቁጥር 3 https://t.me/abdelahyimer/2925

ቁጥር 1️⃣2️⃣ ዶላለቱል አህባሽ
https://t.me/abdelahyimer/2926

ቁጥር 1️⃣3️⃣ ሱፍዮቸ በቁራአንና ብሐዲስ ሚዛን
https://t.me/abdelahyimer/2927

ቁጥር 1️⃣4️⃣ ኪታቡ ተውሂድ
           ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/2928
           ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/2929

ቁጥር 1️⃣5️⃣ 4ቱ ኸሊፋዎች ሙሉ ታሪክ
https://t.me/abdelahyimer/2930

ቁጥር 1️⃣6️⃣ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጢያ
https://t.me/abdelahyimer/2934

ቁጥር 1️⃣7️⃣ ሹሩጡ ሶላት
https://t.me/abdelahyimer/2935

ቁጥር 1️⃣8️⃣ ኡምደቱል አህካም
https://t.me/abdelahyimer/2936

ቁጥር 1️⃣9️⃣  ሀዚሂ ዳዕወቱና ወአቂደቱና
https://t.me/abdelahyimer/2937

ቁጥር 2️⃣0️⃣ መጃሊሱ ሸህሩ ረመዷን
https://t.me/abdelahyimer/2938

ቁጥር 2️⃣1️⃣ ሙንከራት
https://t.me/abdelahyimer/2939

ቁጥር 2️⃣2️⃣ አል ወጂዝ
         ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/2940
         ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/2942

ቁጥር 2️⃣3️⃣ አል ቀዋዒዱል ሙስላ
https://t.me/abdelahyimer/2944

ቁጥር 2️⃣4️⃣ ሚንሓጅ ፊርቀቱ ናጅያ
https://t.me/abdelahyimer/2947

ቁጥር 2️⃣5️⃣ አኑስሁ ሰዲድ
https://t.me/abdelahyimer/2959

ቁጥር 2️⃣6️⃣ ቡሉግ አል-መራም
          ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/3098
           ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/3099

ቁጥር 2️⃣7️⃣ ኡሱሉ ሰላሳ
https://t.me/abdelahyimer/3105

ቁጥር 2️⃣8️⃣ አል ኢርሻድ
             ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/3109
             ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/3127

ቁጥር 2️⃣9️⃣ ኪታቡል ቢና ከ አምሲላ ጋ
https://t.me/abdelahyimer/3119

ቁጥር 3️⃣0️⃣ ቱህፈቱ ሰኒያ
        ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/3120
        ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/3121

ቁጥር 3️⃣1️⃣ ፈዷዒል አል-ሒጃብ
https://t.me/abdelahyimer/3123

ቁጥር 3️⃣2️⃣ ኩን ሰለፍያ
https://t.me/abdelahyimer/3161

ቁጥር 3️⃣3️⃣ አዳብ አል-ሙስሊማ
https://t.me/abdelahyimer/3162

ቁጥር 3️⃣4️⃣ የቀደምቶች ታሪክ        
https://t.me/abdelahyimer/3165

ቁጥር 3️⃣5️⃣ ሪሳለቱል ሂጃብ
https://t.me/abdelahyimer/3168

ቁጥር 3️⃣6️⃣ ሉማዓቱል ኢዕቲቃድ
https://t.me/abdelahyimer/3175

ቁጥር 3️⃣7️⃣ ሸርሁ ሱና
ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/3176
ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/3177
ቁጥር 3 https://t.me/abdelahyimer/3178

ቁጥር 3️⃣8️⃣ ሙተሚመቱል አጂሩምያ  
https://t.me/abdelahyimer/3179

ቁጥር 3️⃣9️⃣ መቅሱድ ፊኢልሚ ሶርፍ         
https://t.me/abdelahyimer/3180

ቁጥር 4️⃣0️⃣ ማዕና ላኢላሃ ኢለላህ ሊሸይኽ ፈውዛን         
https://t.me/abdelahyimer/3181

ቁጥር 4️⃣1️⃣ መትን አል አጁሩምያ    
https://t.me/abdelahyimer/3185
     
ቁጥር 4️⃣2️⃣ አል ዋጂባት
https://t.me/abdelahyimer/3187

ቁጥር 4️⃣3️⃣ ሶሒህ አልሙሶፋ
ቁጥር 1 https://t.me/abdelahyimer/3188
ቁጥር 2 https://t.me/abdelahyimer/3189

ቁጥር 4️⃣4️⃣ ተጅዊድ (ሂዳዬቱል ሙስተፊድ)
https://t.me/abdelahyimer/3418

ቁጥር 4️⃣5️⃣ ሪሳለቱል አኸዊያ
https://t.me/abdelahyimer/3471

ቁጥር 4️⃣6️⃣ ኪታቡ ተውሂድ ሊሸይኽ ፈውዛን
https://t.me/abdelahyimer/3472

🍎https://t.me/abdelahyimer

🍏https://t.me/abdelahyimer01

🍊https://t.me/islamic_app_omi

🍋https://t.me/musa_app

✅PDF የተገጠመለት
✅ጥራቱን የጠበቀ የድምጽ ማብራሪያ ያለው


💢ቁርኣን ብርሃናችን‼️

ቁርኣን ብርሀናችን ጨለማን ገፋፊ
 አማኝን አብስሮ ወደ ጀነት ገፊ።
የጌታችን ቃል ነው አይደለም መኽሉቅ
 የዕውቀት ምንጭ ነው እጅግ የሚደንቅ።
ቁርኣን መሪያችን ነው ወደ ቅኑ ጎዳና
    እርካታንም ሰጪ በርሱ ለይ ለፀና
መቶ አስራ አራቱን ሱራ አንድ ላይ አሰልፎ
     አቂዳን ታሪክን ህግጋትን አቅፎ
ገለፃው ምጡቅ ነው በጣም አስደማሚ
      ፈውስንም አካቷል ለሁሉም ታማሚ
የአንድነትን ምስጢር ተውሂድን ሰባኪ
       የነቢያት ገድል የዳዕዋ ተራኪ
ህግጋቱ ረቂቅ ዘመን ተሻጋሪ
       ፍትህን ያሟላ እውነት ተናጋሪ!

💢ታዲያ ወንድሜ ሆይ‼️

አሊፍ ብለህ ጀምር ቁርኣንን ተማረው
        ሁሌ አዱንያ እያልክ ችለ አትበለው
ዛሬ ነገ እያልክ ዕድሜህን አትፍጀው
       ስስታም አትሁን ቀለብህ ነውና
የልቦነ መብል የቀልብ ሰኪና
 ቁርኣንን ከሀፈዝከው ጠንክረህ ስራበት
ሀላል ስራበትንጂ በእርሱ አትብላበት
  
  💢እህቴም‼️

ቁርኣንን እወቂው ከአሊፍ ጀምሪ
  ሰፊ ግዜ ስጪው በርትተሽ ተማሪ
ወሳኝ ሰው ነሽና ትውልድ ቀያሪ
  መድረሰቱል ኡላ ልጆች አስተማሪ
  
💢እናማ እናስተውል‼️

አንድ ሀርፍ ቀርተን ክፍያችን ብዙ
  እንዴት መታደል ነው እሱን መሀፈዙ❗️


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


عيد مبارك تقبل الله  منا ومنكم

🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸  
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺🌺🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
         🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺

🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸                 🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                    🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                  🌸🌸
🌸🌸                 🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺                 🌺🌺🌺
🌺🌺 🌺🌺      🌺🌺 🌺🌺
🌺🌺   🌺🌺 🌺🌺    🌺🌺
🌺🌺     🌺🌺🌺        🌺🌺
🌺🌺        🌺🌺          🌺🌺
🌺🌺                           🌺🌺
🌺🌺                           🌺🌺
🌺🌺                           🌺🌺
🌺🌺                           🌺🌺

🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
🌸🌸                   🌸🌸
  🌸🌸               🌸🌸
     🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺            🌺🌺
🌺🌺          🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺          🌺🌺
🌺🌺            🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺

                       🌸
                  🌸🌸🌸
                🌸🌸🌸🌸
              🌸🌸    🌸🌸
           🌸🌸         🌸🌸
         🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
       🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
     🌸🌸                       🌸🌸 
   🌸🌸                           🌸🌸
🌸🌸                                🌸🌸 

🌺🌺🌺🌺🌺    
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺            🌺🌺
🌺🌺            🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺       🌺🌺
🌺🌺          🌺🌺
🌺🌺            🌺🌺

🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
🌸🌸🌸🌸🌸🌸

🌺🌺            🌺🌺
🌺🌺         🌺🌺
🌺🌺      🌺🌺
🌺🌺   🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺    🌺🌺
🌺🌺      🌺🌺
🌺🌺         🌺🌺    
🌺🌺            🌺🌺


ሌሎቹም የተከበረው የቁርአን ሱራዎች ይለቀቃሉ። እናንተ ብቻ ቻነሉን ጆይን ማድረግ አትርሱ። አላህ ይሄን ጣፋጭ ቁርአን በጣፋጭ ድምፅ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን። ወንድማችንን ልክ ቁርአንን አሳምሮ እንደቀራው ሁሉ አሳምሮ ተግባር ላይ የሚያውለው አላህ ያድርገው። አሚን! ቁርአንን እንዲናስተነትን በሚረዳ መልኩ ላነበበልን ሰው ዱኣ ልናደርግለት ግድ ነው። አላህ መልካም ስራውንም ኢኽላስ ያለው ያድርግለት።






ሶስቱን የቁርአን ምዕራፎች ተጋበዙልን!
ዛሬ እጅግ በጣም ወሳኝ ቀን ነው፣ ዚክርና ተክቢራ ማድረግ፣ ዱአ ማብዛት፣ ቀርአን መቅራት እንደትረሱ!!
ሱረቱ ሂጅር
ነህል
ኢስራእ
በቃሪእ ሚስባሕ ሳኒ

Misbah Sani Quran Tilawa




🔊 Surah Ibrahim-سورة إبراهيم‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||




ይሄን የማይጠገብ ቁርአን ረጋጋጋ ብላችሁ ኮምኩሙ በአላህ። የአላህ ቃል እንድህ በሚያምር ድምፅ ሲቀራ ትርጉሙና አንድምታው ጎልቶ ይወጣል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ይሄን የነብስ ቀለብ፣ የልብ ብርሐን የሆነ ቁርአን ተጋበዙልን።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ  [57]
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ!" ሱረቱ ዩኑስ አንቀጽ 57
(57) O people, there has come to you an exhortation from your Lord, a cure for [illness] of the hearts, a guidance and mercy for the believers.
https://amharicquran.rf.gd
ይሄን መድሐኒት የሆነ መመሪያ ስላወረደልን አላህን እናመሰግነዋለን።


🔊 Surah Ar-Ra'd-سورة الرعد‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||


🔊 Surah-Yusuf-سورة يوسف‎||Reciter:Dr.Misbah Sani||

20 last posts shown.