ተጠንቀቁ!
⚠️ ስለ ኦንላይን ቢዝነስ እና ፎሬክስ እየተማሩ መስራት ከፈለጉ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ እያሉ በማጭበርበር $1000 USD Deposit ማድረግ እንዳለባችሁ ጥያቄ በማቅረብ ስልጠናውን በመውሰድ ገንዘብ በቀላሉ እንደምታገኙ በመንገርና በማሳመን $1000 በኢትዮጵያ ከ55,000 ብር በላይ ተበልተህ ስራህን ትጀማራለህ ማለት ነው።
⚠️ የተለያዩ የቴሌግራም VIP1..... የሚሉ ብዙ ግሩፖችን በመፍጠር ሰዎች ወደ ግሩፑ እንዲገቡ በማድረግ በForex ስም ብዙ ገንዘቦችን ወደ እራሱ አካውንት ብር እንዲያስገቡ እንዲያደርጉ አሳማኝ ቃላቶችን በመጻፍና በመናገር እያጭበረበረ ነው።
⚠️ ከታዋቂ ሰዎች ጋር የተነሳውን ፎቶ በማሳየት፣ የራሱ ፈጠራ ሳይሆን የሌላን ሰው የፈጠራ ሀሳብ ኮፒ በማድረግ፣ በተለያዩ ሚዲያዎች የማጭበርበር ኢንተርቪው በማድረግ፣ የማሳመኛ ቃላቶችን በመደርደር፣ ውጭ ሀገር እወዳችኋለሁ በማለት በብዙ ሽህ ብሮችን በአካውንቱ እንድታስገቡ በማድረግ የመጭበርበር ስራውን እየቀጠለ ሲሆን ከዚህ በፊት ብዙ ኢትዮጵያዊያንን በብዙ ሚሊየን ብር አጭበርብሮ፣ ታይላንድ ሀገር በፖሊሶች ተይዞ ብዙ ጊዜ በመታሰር ወደ ሀገሩ የተመለሰና፣ አሁንም በማጭበርበር ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ ብዙ ስዎችን እያስለቀሰ ነው።
⚠️ በዚህ የማጭበርበር ተግባሩ የማይተውና አጭበርብሮ የወሰደውን ገንዘብ የማይመልስ ከሆነ መረጃዎችንን አጠናከረን ይፈ የምናደርግ ይሆናል።
⚠️ ስለሆነም ውድ ኢትዮጵያዊያን አውስትራሊያና አሜሪካ እንዲሁም ሌሎች የአለማችን ክፍሎች ስራ አስቀጥራችኋለሁ። የቅጥር ፎርም ልኬላችኋለሁ ሞልታችሁ ላኩልኝ በፍጥነት የአየር ትኬት ትቆርጣላችሁ፣ እኔ ቆርጬ እልክላችኋለሁ፣ ነገር ግን ብር አስገቡ እያለ የሚያምታታውን ሰው አትመኑ። ተጠንቀቁ! በቀጣይ መረጃዎችን አጠናክረን የምንለቅቅ ይሆናል።