Forward from: Mohammedamin Kassaw
የሁላችን ኢትዮጵያ ትምከር!
📌 የሀገሪቱን ግማሽ አካል ያገለለ ሀገራዊ ምክክር ሀገሪቱን አይወክልም!
📌 ሙስሊሙን በሚገባ ያለወከለ ሀገራዊ ምክክር ሙስሊሙን አይወክልም!
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ራሱን ይፈትሽ!
🔺 የፕሮፋይል ቻሌንጅ እንጀምር:: ለጓደኞቻችን በinbox እንላክ:: ወደ ግሩፖች እናጋራ:: ቻናሎቻችን አጀንዳቸው ይሄ ይሁን:: ያልሰማ ይስማ:: ሁሉም እስኪሰማ ድረስ በአንድነት ድምፃችንን እናስተጋባ::
@MohammadamminKassaw