Forward from: Mohammedamin Kassaw
ሊመረቅ ሳምንታት የቀሩትን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እናሳክም! - መልዕክቱ ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉ!!
ተማሪ አህመድ ሱለይማን ይባላል:: አባቱ እድሜያቸውን በመስጂድ ኢማምነት የጨረሱ እርሱ ቁርዓን ሀፊዝ ሲሆን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ የ5ኛ አመት ተማሪ ነው:: ለምርቃቱ ሳምንታት እንደቀሩት acute lymphoblastic leukemia በተባለ የደም ካንሰር ሰለባ ሆኖ በአልጋ ላይ ይገኛል::
ህክምናውን ባህር ዳር ከሚገኘው ጋምቢ ሆስፒታል እስከ ጥቁር አንበሳ ቢሞክርም የህክምና ቦርዱ ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ነፃ የሚሆነው ወደ ውጭ ሄዶ የመቅኔ ንቅለ ተከላ ሲያደርግ ብቻ እንደሆነ አሳውቀውታል:: ለዚህም የተጠየቀው ከ5 ሚልየን ብር በላይ ከአቅሙ በላይ ስለሆነ እጁን ወደ ማህበረሰቡ እንዲዘረጋ አስገድዶታል::
አላህ "አንድን ነፍስ ህያው ያደረገ ሙሉ ህዝብን እንዳዳነ ይቆጠራል።" ብሏልና በቻልነው አቅም ተረባርበን ወንድማችንን እናሳክም:: ድጋፍ ለማድረግ Account name muhammed suleiman &or taju suleiman - Comercial bank 1000632758638 / Zemzem bank 0042125420101 / Awash bank 014251356745900 ይጠቀሙ::
ለበለጠ መረጃ:- 0921572121 ሙሀመድ ሱለይማን (ወንድም)
0910373510 ታጁ ሱለይማን (ወንድም)
@MohammadamminKassaw