Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ስም➤ነጃ ዋበላ
የስራ ቦታ➤መርካቶ ምዕራብ ሆቴል አካባቢ
መኖሪያ አድራሻ➤አሸዋ ሜዳ
የትዳር ሁኔታ➤ያገባ የሁለት ልጆች አባት ሲሆን በአሁኑ ወቅት ባልተቤቱ በእርግዝና ላይ ትገኛለች
ነጃ የዚህን ቤተሰብ ጉሮሮ ለመሸፈን ፣ ባልተቤቱም በቀዶ ጥገና ነው የምትወልደው ስለተባለ ፣ ወቅቱ የረመዷን የፃም ወር ስለሆነ ፣ የቤት ኪራይ እና ሌሎችም ወጪዎች ስለሚጠብኩት ኑሮን ለማሸነፍ ሲታገል ስራቸውም ቢሆን በአግባቡ መስራት የነበረባቸውን ስራ ዘንግተው እጅግ በሚያሰቅቅ መልኩ ከዘረፋ ባልተናነሰ ሁኔታ በአላህ በአላህ ኧረ ልጆቼ ኧረ ልጆቼ እያላቸው ሲያሰቃዩት አይተናል ተመልክተናል
ስለዚህ ሁላችንም የአቅማችንን ለመርዳት እንዘገጃጅ #ምስሉንም
#ሐሳቡንም #መመካከሩንም ሼር ማድረጋችንንም አንዘንጋ
============[[[=======
የሙስሊሙ አለም ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ይህን የtelegram ገፅ ይቀላቀሉ👇
To Join 👇
👇👇 click & Join 👇👇
👉 @NEWnashidaANDmenzuma 👈
👉 @NEWnashidaANDmenzuma👈
👉 @NEWnashidaANDmenzuma👈
👆👆 Join 👆👆