◦ አለም አቀፍ የcrypto exchange የሆነው Bybit ላይ በደረሰ security breach 1.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ Ethereum ኮይን ተዘረፈ።
◦ በEthereum cold wallet የደረሰው ይህ የሳይበር ጥቃት እስከዛሬ ድረስ ካጋጠሙ የክሪፕቶ ጥቃቶች ትልቁ ነው ተብሏል።
◦ የBybit CEO, Ben Zhou እንዳስታወቀው 514,000 ETH የተዘረፈ ቢሆንም የተጠቃሚዎች ኮይን ምንም ጉዳት አልደረሰበትም ብሏል።
◦ በዚህ የሳይበር ጥቃት ምክንያት የክሪፕቶከረንሲ ገበያው ቅናሽ ያሳየ ሲሆን ቢትኮይን ወደ $97,000 usdt ሲያሽቆለቁል Ether ደግሞ 2,700 ዝቅ ብሏል።
◦ ዋና ሃላፊው እንደገለፀው ባይቢት ከብሊኦክቼይን ሴኪውሪቲ ኤክስፐርቶች ጋር በመተባበር የተወደበትን ክሪፕቶ ለማስመለስ እየሰራ እንደሆነ አስታውቋል።
◦ የተዘረፈው ክሪፕቶ በብዙ የክሪፕቶ አድራሻዎች ተበታትኖ ስለተላከ ተከታትሎ ለማስመለስ ከባድ አድርጎታል።