Forward from: ነጃሺ አል ሀበሻ
Please VOTE me🙏
ሰላም ! ውድ ጎደኞቼ ከሁለት አመት በፊት ለተማሪ ቤት በሰራነው አጭር ፊልም Focus On Ability የተሰኘው የአለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ወዶና ፈቅዶ ውድድሩን እንድንሳተፍ እጩ አድርጎናል።
እንዴት VOTE እናድርህ ለምትሉ ወዳጆቼ
ፎቶውን በመመልከት በቀላሉ ማድረግ ትችላላችሁ።
ሊንኩን በመጫን Vote በማድረግ አሸናፊ "WINNER" እንድታደርጉኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።
ኢ-ሜይል አድራሻችሁን መሙላት እዳትረሱ አመሰግናለሁ።
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2346.html