🚹 ➣#ፍቅርን በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም #ተግባር ግን ወሳኝ ነው♥
🚹 ➣የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ#በምላስህ አትደልላት የኔ ማር፣ የኔ ፍቅር፣ ህይወቴ፣ እናት፣ ቆንጆ ነሽ፣ ዳሌሽ፣ ሽንጥሽ፣ አይንሽ፣ ወ፡ዘ፡ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋሱዋን ትሰጥሀለች።
🚹 ➣#ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን ዓይነት
ቦታ እንዳለህ ይነግራታል
🚹 ➣ #እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገለፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው
ፍቅር ምላስን ሳይሆን ተግባርን ትፈልጋለችና
🚹 ➣ #እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጅ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም፣ ልብ ያስባል አተ ትተገብርዋለህ ከማውራት ማድረግ ይቀላልና።
" #ፍቅር _ሁሌም _አሸናፊ_ነው"
✍️ያለው (Yalisha)
┉┉✽»✨❣✨»✽┉┉
▫️COMMENT💌 SHARE▫️
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua