#ፅጌረዳ
🌷አንዳንዱ ልብ ስለሚያስደነግጠው ፅጌረዳ ብትነግረው የእሾሆቹ መጥፎነት ብቻ እንድታይለት ይፈልጋል።
👂ስለ ነፋሱ ሹክሹክታ ብታወራው አምጥቶ ያለበሰውን አቧራ ሸክም እንደ ከበደው ይነግርሀል።
🌙ስለ ሌሊቱ ጨረቃና ከዋክብት ድምቀት ብትነግረው በጨለማና በሌላ ቀን ሊተኩ ስለሚችሉ ምንም የሚደንቅ ነገር እንደሌለ ይነግርሀል።
💕ስለ ፍቅር መልካምነት ስትሰብከው ራስን አሳልፎ መስጠት ልክ እንደ እየሱስ ክርስቶስ(ኢሳ ዐ.ሰ) ጌትነትን አያጎናፅፍም ጥላቻ ባይኖር ፍቅር አቅም አይኖረውም ምክንያቱም ማንን እሸንፎ? ስለዚህ ሁለቱም እኩል ዋጋ አላቸው ይልሀል።
👉 ስለ ህይወት መልካምነት ስታነሳ በህይወት የሌለ ምን ጉዳት እንደሚደርስበት ይጠይቅሀል መልስህ ምንም ነውና ክፋትና መልካምነት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፆች ናቸው፣የሳንቲሙን አንድ ገፅ ብቻ ብንወስድ ዋጋ እንደማያሰጠን ሁሉ ህይወት አስቀያሚ መሆኗን ልታምንለት ይፈልጋል።
🙄😘 ማነፅር ባይኖር ምን ይፈጠር ነበረ??🙄😘
✍️ያለው (Yalisha)
┉┉✽»✨❣✨»✽┉┉
▫️COMMENT💌 SHARE▫️
𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua