ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
#ዓርብ
👉ቅድስት ቤተክርስቲያን ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ
#ዓርብ
👉ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
•
t.me/winagfx2 •
t.me/winaGraphicsShare 🙏
https://t.me/winaGraphicsካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
#OrthodoxTewahdo #ኦርቶዶክስ
#profile #timline #post #story
On Telegram👇
•
t.me/ortodox_27 •
t.me/ortodox_27 Share 🙏
https://t.me/ortodox_27