ሳይኮሎጂ Fact


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Psychology


የሳይኮሎጂ ተመራማሪዎች በሰው ልጆች ላይ ያደረጉትን ጥናቶችና ምርምር ከዛም ያገኙትንና ያረጋገጡትን አስተማሪ አስገራሚና አስደናቂ እውነታ ያቀርባል.
Owner @call_me_happyy

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Psychology
Statistics
Posts filter


ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ ✨


ያለፈው ምዕራፍ ነው፤ ቤትህ አይደለም።

@PyschologyFact
@PyschologyFact


Overthinking ብዙ ጊዜ ችግሩን አይፈታውም።
አእምሮህ አንድን ሁኔታ 100 ጊዜ ሊያስብበት ይችላል፤ ግን ውጤቱ አንድ ነው።

@PyschologyFact
@PyschologyFact


ሁልጊዜ “አዎ” የምትል ከሆነ፣ ሰዎች ጥሩ ሰው ስለሆንክ ብቻ ሳይሆን እምቢ ማለት ስለማትችል ሊጠቀሙብህ ይችላሉ።
“እምቢ” ማለት ክፉ ሰው አያደርግህም።
Boundary ማለት ሌሎችን መግፋት አይደለም።
ራስህን ማክበር ነው።


ሁሉም ሰው እንዲወድህ መሞከር በመጨረሻ ራስህን እንድትጠላ ሊያደርግህ ይችላል


የደመቀ ምሽት ይሁንላችሁ ✨


"ለመኖር የተሰጠን ጊዜ አጭር ሆኖ አይደለም. ከተሰጠን አብዛኛውን ስለምናባክን ነው"

✍__ ሰኔካ


የሚያስጨንቁህን ነገሮች ወይም ችግሮችህን በጽሑፍ ማስፈር፣ ውጥረትን ለመቀነስና ስሜቶችህን በግልጽ ለመረዳት ሊረዳህ ይችላል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact


የስሜት ድካም ጥሩ ውሳኔ የመስጠት ችሎታን ሊያዳክም ይችላል ውጥረት ትኩረታችንን፣ ተነሳሽነታችንን እና ራሳችንን ና የአእምሮ የመቆጣጠር ችሎታችንን ሊጎዳ ይችላል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact


አንድን ነገር ‘በኋላ እሰራዋለሁ’ ብለህ ማስቀመጥ፣ አእምሮህ ነገሩን ቀድሞውኑ ያጠናቀቀው እንደሆነ እንዲሰማው ሊያደርግ ይችላል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact


ሰዎች በተፈጥሯቸው ራሳቸውን ከሌሎች ጋር ያወዳድራሉ። ሌሎች የሚያደንቁት፣ ዋጋ የሚሰጡት ወይም የሚገዙት ነገር ሳናስተውለው እንኳ በምርጫዎቻችን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact


በሕይወታቹ ምንም ያህል ጊዜ እንዳለፈ ቢሰማቹም፣ ራሳቹን ለመለወጥ፣ የፈለጋቹትን ሰው ለመሆን እና አዲስ መንገድ ለመጀመር ጊዜው አልረፈደም።

በ ጆርጅ ኢሊዮት.


ሰናይ ምሽት ይሁንላችሁ ✨


"መሆን የምትችለውን ሰው ለመሆን ፈጽሞ አልረፈደም"

✍__ ጆርጅ ኢሊዮት


ልብዎ በቀን ወደ 100,000 ጊዜ ይመታል

ይህም በየደቂቃው ወደ 70 ጊዜ ያህል ማለት ነው

እያንዳንዱ የልብ ምት በሕይወት እንዲቆዩ ያግዝዎታል።

@PyschologyFact
@PyschologyFact


ጥርሶችዎ ራሳቸውን መጠገን አይችሉም

የሰው ጥርሶች አንዴ ከተጎዱ በኋላ ራሳቸውን መጠገን የማይችሉ ብቸኛ የሰውነት ክፍሎች ናቸው ምክንያቱም እንደገና ራሱን ማደስ የሚችል ሕያው ቲሹ (regenerative tissue) የላቸውም

@PyschologyFact
@PyschologyFact


ባለመፈለግ ወይም rejection ውድቅ በመደረግ ጊዜ የሚሰማን ስሜት በአእምሮ ጤና እና በስሜታዊ ደህንነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል

@PyschologyFact
@PyschologyFact


ከራስ ጋር መነጋገር ትኩረትን፣ ትውስታን እና ችግሮችን መፍታትን ሊያግዝ ይችላል.

@PyschologyFact
@PyschologyFact


✝ ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እንዲሆን እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ያዘኑትን በማፅናናት፣ የተጎዱትን በመጠየቅ፣ ተፈናቅለው መጠጊያና መሸሸገያ ያጡ ወገኖችን በማሰብ፣ ለሀገር ሰላምና ለዜጎች ደህንነት በመፀለይ እንዲሆን በትህትና ይሁን።


@PyschologyFact
@PyschologyFact


🌎ከዛም ከዚም

ሰውነት እንቅልፍ ይፈልጋል
አእምሮ ገንዘብ ይፈልጋል
ልባችን ፍቅር ይፈልጋል
ነብሳችን ደግሞ ፈጣሪን ይፈልጋል...

2.6k 0 17 1 116
20 last posts shown.