:PAWS
TGE : አሁን ወደ TGE Phase እየመጡ ስለሆነ እና ይህም Process ጊዜ የሚያስፈልገው ስለሆነ ሁሉንም ነገር በትክክል ሰርተን አጠናቀን ስንጨርስ የዛኔ TGE ይኖራል ብለዋል
Airdrop Criteria : በቅርቡ በዌብሳይታቸው ላይ የሚመጣ አዲስ Update እንደሚመጣ እና ይህን ነገር በግልጽ የዛኔ ስለሚያሳይ እሱን በቅርቡ ታውቃላችሁ ብለዋል :
ነገር ግን እንደ አጠያየቁ ለመመለስ ያህል : ለአሁኑ እስከአሁን ድረስ ያጠናቀቃችሁት Quest ብዛት እና ከዚህ በኋላ የምታጠናቅቁት በደምብ እንደሚታይ ገልፀዋል
PAWS ባላንሳቸው ወደ ከሰል የተቀየረባቸው እንደዛው ከሰል ሆኖ እንደሚቀር አሳውቀዋል
መጨረሻ ላይ ምን ያህል PAWS Token ነው የሚደረሰኝ ለሚለው ደግሞ የተለያዩ ነገሮች ታይተው እሱን እንደሚወስኑ ገልፀዋል እነሱም
=የተጠናቀቁት Quest ( Task ) ብዛት
=PAWS Roadmap ላይ ከተቀመጡት ፕሮጀከቶች ውስጥ ምን ያህሉን ተሳትፈዋል በሚለው
=ምን ያህል ሰው ጋብዘዋል የሚለዉ
=Vote ስናደርግ የነበሩትን እና ሌሎችም ታይተው ዋናው Allocation ላይ Impact እንደሚኖረው አሳውቀዋል
@RealCrypto77