የኢምግሬሽን ዜግነት አገልግሎት በዚህ ወር በወልድያ ከተማ በይፋ ስራ ሊጀምር ነዉ።
የኢምግሬሽን ዜግነት አገልግሎት በየጁ መዲና ወልድያ አገልግሎቱን ለመጀመር ዝግጁቱን አጠናቋል።በዚህ ወር ስራዉን እንደሚጀምር ታዉቋል።
ፓስፖርት ጨምሮ መሰል ሌሎች አገልግሎቶችን የሚሰጠዉ ይሄ ትልቅ ተቋም በከተማችን ስራ መጀመር ለከተማዋ ከፍተኛ መነቃቃት የሚፈጥር፣ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዳለዉ ይታወቃል።
ትክክለኛውን የሪፖርተር የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ✅
📢🔴https://t.me/ReporterET