የሰው አብሮነት የሰው አጀብታ..
ድንገት ይቆማል ሲመጣ ማታ....
ሁሉም ሲገባ ወደዬቤቱ.........
አለሁኝ የሚል በምህረቱ...
ለብቻዬን የማይተወኝ
ጌታ ሁል ጊዜ ጎኔ አለኝ
ድንገት ይቆማል ሲመጣ ማታ....
ሁሉም ሲገባ ወደዬቤቱ.........
አለሁኝ የሚል በምህረቱ...
ለብቻዬን የማይተወኝ
ጌታ ሁል ጊዜ ጎኔ አለኝ