ምንም እንኳን ባይመስለንም ሁኔታዎቹም ያንን ባይናገሩም እግዚአብሔር በመኃሉም አብሮን ነው።
አዎ ተሻገሩ ብሎን እርሱ አልቀረም የማዕበሉና የነፋሱ አዛዥ እርሱ እንደሆነ በደንብ እንድገባን በመኃሉም አለ።
ተሻግራቹ እዚያ እንገናኝ ማለትን አያውቅም ልያሻግረን ከመቼዉም በላይ ከጎናችን መሆኑን አሳየን እንጂ!
በቃ እግዚአብሔር እንዲህ ነው!
በቃ ጌታ ሁል ጊዜ ከኛ ጋር ነው እናም ስለ ምን ትፈራላችሁ?
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤
እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤
አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥
በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
— ኢሳይያስ 41፥10
@SOLA_TUBE