#ይህችን_ቤተክርስቲያን_እንጨርሳት
#ጥቂት_ብቻ_ደግፉን....
በአፋር ክልል ዞን 3 አሚበራ ወረዳ የምትገኝ የመሰረት ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አማኞች በሚያሳዝን መልኩ የአምልኮ ስፍራቸው በጎርፍ ፈርሶባቸው እንደምታይዋቸው ሜዳ ላይ እያመለኩ ይገኙ ነበር።
ይህችን ቤተክርስቲያን መልሰን መስራት አለብን ብለን በጀመርነው ርብርብ እንዳዲስ እየተሰራች እዚህ ደርሳለች። አሁን የሚቀረን የመስኮቶችን የበሮች ገጠማ ነው
እባካችሁ ይሄን መልዕክት የምትመለከቱ ቅዱሳን ከመቶ ብር ጀምሮ የአቅማችንን በመለገስ እንጨርሳት...
CBE 1000141539737
ሰርካሞ መሰረት ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
አቢሲንያ Bank
133364517
በመሠረተ ክርስቶስ ሰርካሞ አጥቢያ
coop Bank 1018400093528
በመሰረተ ክርስቶስ ሰርካሞ አጥቢያ
SOLA TUBE