ኢብኑ ተይሚያ «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ : -
«ሰውየውን መልክተኛውን «ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዳይከተል የሚያደርጉት ሁለት ነገር ናቸው። ወይ መሐይምነቱ ነው ወይም የብልሹ አሥተሣሰብ ባለቤት መሆኑ ነው።»
📚 الفتاوي【15/93】
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru